Ethiopian music lyrics
274 subscribers
52 photos
1 video
1 file
8 links
የተለይዩ አዲስ እና የድሮ የሀገራችን ዘፈኖች ላይሪክስ እዚህ ላይ ያግኛሉ ።
Download Telegram
#መስፍን_በቀለ #አንጎራጉራለሁ_ስላንቺ
ለምን አየኸኝ አለች ሳያት እሷን ብቻ
ማየቴን ስትቆጥረው አርጋው የጥላቻ
ለቀቅ አርገኝ እኔን ፈልግ ሌላዋን
ትለኛለች ስላት ፍቅሬ ዝም ባለው አይን
ቀንም ቀንም ሌትም የትም ያልማል
ልቤም እሷን ወዶ ወዶ ያስባል
ለምን በሷ ለምን በሷ ላይ ጣለኝ
ዞራም ለአንዴ ዞራም ለአንዴ ላታየኝ
አንጎራጉራለሁ ስላንቺ
ኪሴ እጄን ከትቼ በፉጨት
ቀስ እያልኩ ስራመድ
በሀሳብ ከሀገር ወጥቼ በርቀት
አንጎራጉራለሁ ስለሷ ኪሴ እጄን ከትቼ ትዝታ
በጆቼ እየያዝኩ እጆቿን በሀሳብ እያየሁ ውበቷን
ፍቅር አውሮኝ ነው ወይስ ምን አድርጎኝ
እኔ ምለምናት እያለች አትንካኝ
ቀንም ቀንም ሌትም የትም ያልማል
ልቤም እሷን ወዶ ወዶ ያስባል
ለምን በሷ ለምን በሷ ላይ ጣለኝ
ዞራም ለአንዴ ዞራም ለአንዴ ላታየኝ
ለምን አየኸኝ አለች ሳያት እሷን ብቻ
ማየቴን ስትቆጥረው አርጋው የጥላቻ
ለቀቅ አርገኝ እኔን ፈልግ ሌላዋን
ትለኛለች ስላት ፍቅሬ ዝም ባለው አይን
ቀንም ቀንም ሌትም የትም ያልማል
ልቤም እሷን ወዶ ወዶ ያስባል
ለምን ልቤ ለምን ልቤ ለሷ ያስባል
ፍቅሬን ምላሽ ለነሳችው ልጅ ይባባል
በሀሳብ መአበል ስጋልብ
ያገኘሁሽ መስሎኝ ስደሰት
ሰው አላይም ባይኔ ስራመድ
እያሰብኩኝ አንቺን ለማግኘት
የወደድኩት እኔ አንቺን ነው
ሌላ ፈልግ ለምን ትያለሽ
ሲገባሽ ማፍቀርም እንደኔ
ሁሉንም በጊዜው ታያለሽ
ፍቅር አውሮኝ ነው ወይስ ምን አድርጎኝ
እኔ ምለምናት እያለች አትንካኝ
ቀንም ቀንም ሌትም የትም ያልማል
ልቤም እሷን ወዶ ወዶ ያስባል
ለምን አንቺን ለምን አንቺን ወደድኩሽ
ፍቅር ላንቺ ምንም አይደል ጉዳይሽ
ለምን በሷ ለምን በሷ ላይ ጣለኝ
ዞራም ለአንዴ ዞራም ለአንዴ ላታየኝ

Shear to your best friend for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics