Ethiopian music lyrics
274 subscribers
52 photos
1 video
1 file
8 links
የተለይዩ አዲስ እና የድሮ የሀገራችን ዘፈኖች ላይሪክስ እዚህ ላይ ያግኛሉ ።
Download Telegram
#ቤሪ #ህሊና
ማን ቀድሞ አይቶ
መልኩን አውቆ መርጦ
መርጦ መጣ ጠቁሮ ወይ ነጣ
ሁሉ አብሮት እንጂ ሰው ተማክሮ
መች እራሱን ፈጥሮ
እንዲህ አብሮት እንጂ
ህሊና ይህን ካላስተዋለ
ሰዉን በዘር ኮናኝ ብዙ አለ
ህሊናን ጥሎ ከተለለ
የጠቢብ ዘር ነኝ ባይ ከንቱ አለ
ማን ቀድሞ በልጦ
ዘር ነገድን መርጦ
መች ተወለደ
አውቆ ፈቀደ
ምን ያድርግ እንግዲህ
እርሱ እንዲያ እኛ እንዲህ
ሁሉ አብሮት እንጂ
ህሊና ይህን ካላስተዋለ
በላጭ ኩሩ ነኝ ባይ ብዙ አለ
ህሊናን ጥሎ የተለለ
ሰውን በዘር ኮናኝ ከንቱ አለ
ህሊና ይህን ካላስተዋለ
በላጭ ኩሩ ነኝ ባይ ብዙ አለ
ህሊናን ጥሎ የተለለ
ሰዉን በዘር ኮናኝ ከንቱ አለ
ህሊና ይህን ካላስተዋለ
በላጭ ኩሩ ነኝ ባይ ብዙ አለ

Shear to your best friend for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics