Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመው በተለያዩ የክፍያ አማራጮች ክፍያዎን በመፈፀም ጉዞዎን ያቀላጥፉ ፤ ጊዜዎን ይቆጥቡ!
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የሞባይል መተግበሪያችንን በማውረድ የ 10 በመቶ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።

https://bit.ly/3ahc3Tr
#GoDigital #Flyethiopian #Flywithconfidence
Making your travel experience more pleasant and rewarding with Ethiopian Mobile App, we’ve reached one million downloads! https://bit.ly/3ahc3Tr
#Flyethiopian #Godigital #Flywithconfidence