Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
83.9K subscribers
2.42K photos
92 videos
2 files
305 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በ40ኛው የለንደን ማራቶን ተከታትለው በመግባት ወርቃማ ድል ያስመዘገቡት የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች ከለንደን ወደ አዲስ አበባ ከእኛ ጋር በመብረራቸው ተደስተናል።
#የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ወደ ላቀ ስኬት ከፍ ብለን መብረራችንን እንቀጥላለን፦መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ። 📷@gk86_aviation
#የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዕለታዊ ማድረጉን ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል። ኣራት አስርት ዓመታትን ባስቆጠረው የአገልግሎት ዘመናችን እጅግ የተዋጣለት የአየር ትራንስፖርት አቅርቦት ስናበረክት ቆይተናል። ሳምንታዊ በረራችንን በየዕለቱ ማድረጋችን ክቡራን መንገደኞቻችን የተመቸ የጉዞ አማራጭ እንዲኖራቸው ያስችላል። ይምጡ ከእኛ ጋር ዓለምን ይቃኙ!
#የኢትዮጵያ አየር መንገድ