Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.84K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 በዱባይ ኤር ሾው 2021 ለእይታ ቀርቧል።
የዱባይ ኤር ሾው ከ1,200 በላይ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት ትልቅ የአየር ትዕይንት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
👍1
በአቪየሽን ኢንደስትሪው አዳዲስ ምርቶች እና ቴክኖሎጂዎች ለዕይታ የሚቀርቡበት የ”ዱባይ ኤር ሾው 2021” ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም በዝግጅቱ ላይ እየተሳተፈ ሲሆን ለእይታ ያቀረበው ኤርባስ A350-900 አውሮፕላንም ጎብኚዎችን እያስተናገደ ይገኛል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
👍1
ለሶስተኛ ቀን እየተካሔደ ባለውና በአለም በግዝፈቱ ሶስተኛ በሆነው የ”ዱባይ የአሺዬሽን አውደ ርዕይ 2021" የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዘበትን 75 የስኬት አመታት የማኔጅመንት አባላት ፣የበረራ ሰራተቾ ች ፣ እንዲሁም በአቪየሽኑ ዘርፍ ያሉ አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በድምቀት አክብሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
አራተኛ ቀኑን በያዘው “የዱባይ ኤር ሾው” በርካታ ጎብኚዎችን በማስተናገድ እና በአቪየሽን ኢንደስትሪው ካሉ አጋሮቻችን ጋር ውጤታማ ውይይት በማካሔድ ስኬታማ ቀን አሳልፈናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ዘወትር የሚኮሩበት የበረራ አጋርዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
1