የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 በዱባይ ኤር ሾው 2021 ለእይታ ቀርቧል።
የዱባይ ኤር ሾው ከ1,200 በላይ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት ትልቅ የአየር ትዕይንት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
የዱባይ ኤር ሾው ከ1,200 በላይ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት ትልቅ የአየር ትዕይንት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
👍1
በአቪየሽን ኢንደስትሪው አዳዲስ ምርቶች እና ቴክኖሎጂዎች ለዕይታ የሚቀርቡበት የ”ዱባይ ኤር ሾው 2021” ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም በዝግጅቱ ላይ እየተሳተፈ ሲሆን ለእይታ ያቀረበው ኤርባስ A350-900 አውሮፕላንም ጎብኚዎችን እያስተናገደ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
👍1
ለሶስተኛ ቀን እየተካሔደ ባለውና በአለም በግዝፈቱ ሶስተኛ በሆነው የ”ዱባይ የአሺዬሽን አውደ ርዕይ 2021" የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዘበትን 75 የስኬት አመታት የማኔጅመንት አባላት ፣የበረራ ሰራተቾ ች ፣ እንዲሁም በአቪየሽኑ ዘርፍ ያሉ አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በድምቀት አክብሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @RobertHOslo ናቸው፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አራተኛ ቀኑን በያዘው “የዱባይ ኤር ሾው” በርካታ ጎብኚዎችን በማስተናገድ እና በአቪየሽን ኢንደስትሪው ካሉ አጋሮቻችን ጋር ውጤታማ ውይይት በማካሔድ ስኬታማ ቀን አሳልፈናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
https://www.youtube.com/watch?v=wrMgXqXMPJ0 ምርጥ ቆይታ በስካይላይት ሆቴል በ ኢቢኤስ ቲቪ ቅዳሜን ከሰአት ፕሮግራም