Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.85K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቆታለን። #የኢትዮዽያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በበለጠ ምቾት እና በላቀ አገልግሎት እናስተናግድዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን ዮናስ ንጉሤ ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
"የሬጌ ሙዚቃ ንጉስ" በመባል የሚታወቀው ቦብ ማርሌ ልጅ ጁሊያን ማርሌ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ውድ መንገደኞቻችንን ይዘን ካሰቡበት ስፍራ ስናርፍ ትልቅ የእርካታ ስሜት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1👍1
ከልዩ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። መልካም የእረፍት ቀን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከደመና በላይ አስደሳች ወደሆኑ መዳረሻዎቻችን እንጓዛለን፤ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፣ የለውጥ አስመዝጋቢ የእውቅና ሽልማትን አሸነፉ። በኦክቶበር 27 2021 በአቪየሽን አመራር ስራ አስፈጻሚዎች መድረክ/በአቪየተርስ አፍሪካ ታወር በተዘጋጀው መድረክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተቋማዊ አመራር ሽልማት ዘርፍ 2021ን የእውቅና ሽልማትንም ተቀዳጅቷዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይብረሩ፣በዓለም ዙሪያ ትውስታዎችን ያኑሩ። የጉዞ ምዝገባዎን ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/et
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀላል የክፍያ አማራጭን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል ያካብቱ!
#ሕብርሼባማይልስካርድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

ምስል @KidistAmare
በአቪዬሽን ኢንደስትሪው አንጋፋ የሆነው አየር መንገዳችን ለሀገራችን ብሎም ለአህጉራችን ክብርን እያጎናፀፈ በስኬት ከፍታ መብረሩን ይቀጥላል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምልሰት
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው ፣ በሚሰጠው  እጅግ ዘመናዊና አለም ዓቀፋዊ እውቅና ያለው የአቪዬሽን ስልጠና  ብዙ ሺዎችን ባፈራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ገብተው ይሰልጥኑ !
EAAINFO@ethiopianairlines.com

#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ  #የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
የፓን-አፍሪካ ምልክት ፤የአፍሪካዊ ስኬት ተምሳሌት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ደስ የሚል በስኬት የተሞላ ሳምንት ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1