Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የበርካታ አሕጉራዊ እና አለምዓቀፋዊ ሽልማት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሊጂስቲክስ አገልግሎት አስተማማኝ እና ጥራት ያለው ግልጋሎት ለመላው አለም እየሰጠ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
🎉1
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቆታለን። #የኢትዮዽያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በበለጠ ምቾት እና በላቀ አገልግሎት እናስተናግድዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን ዮናስ ንጉሤ ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
"የሬጌ ሙዚቃ ንጉስ" በመባል የሚታወቀው ቦብ ማርሌ ልጅ ጁሊያን ማርሌ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ውድ መንገደኞቻችንን ይዘን ካሰቡበት ስፍራ ስናርፍ ትልቅ የእርካታ ስሜት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1👍1
ከልዩ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። መልካም የእረፍት ቀን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከደመና በላይ አስደሳች ወደሆኑ መዳረሻዎቻችን እንጓዛለን፤ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፣ የለውጥ አስመዝጋቢ የእውቅና ሽልማትን አሸነፉ። በኦክቶበር 27 2021 በአቪየሽን አመራር ስራ አስፈጻሚዎች መድረክ/በአቪየተርስ አፍሪካ ታወር በተዘጋጀው መድረክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተቋማዊ አመራር ሽልማት ዘርፍ 2021ን የእውቅና ሽልማትንም ተቀዳጅቷዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይብረሩ፣በዓለም ዙሪያ ትውስታዎችን ያኑሩ። የጉዞ ምዝገባዎን ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/et
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀላል የክፍያ አማራጭን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል ያካብቱ!
#ሕብርሼባማይልስካርድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

ምስል @KidistAmare