Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.84K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በቀድሞው የአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ በ1960 ዎቹ መጀመሪያ ላይ። #ትዉስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ፎቶ Lewis, Herbert S.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን ወደ ናይጄሪያ ኢኑጉ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ጀምሯል። አየር መንገዳችን ወደ ናይጄሪያ መብረር የጀመረው እ.ኤ.አ ከ 1960 ጀምሮ ሲሆን በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ እንዲሁም በናይጄሪያና በተቀረው አለም መካከል ያለውን የንግድ ፣ የባህል እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማጠናከር ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ አንጋፋ አየር መንገድ ነው።
https://bit.ly/3iZ2yhj
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሜሪካ ቴክሳስ ከሚገኘው ሴበር ሶኒክ ኮርፖሬሽን ጋር የስራ ስምምነት ውል አድሷል። ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴበር ቴክኖሎጂ በሚያከናውናቸው የዲጂታል ሽያጭ ስራዎች ገቢውን እንዲያሳድግና ለደንበኞቹ የበለጠ ምቹ እና ቀልጣፋ ግልጋሎት እንዲሰጥ ያግዘዋል።
https://bit.ly/3BBJ21D
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚገኘው ኤርሊንክ አየር መንገድ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ መንገደኞች ሁለቱ አየር መንገዶች በሚበሩባቸው መዳረሻዎች በአነስተኛ ዋጋ የተቀላጠፈ የአየር ጉዞ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።

https://bit.ly/3aD1j2G
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ምዕራብ አውሮፓ ፣ እንግሊዝ ፣ ስካንዲኔቪያ ፣ ጃፓን እና ካናዳ ለሚጓዙ መንገደኞች ቀጣይ ጉዟቸውን ለማቀላጠፍ የሚያግዝ በጋራ የመስራት ስምምነት ከ #AccessRail ጋር ተፈራረመ። bit.ly/3aHOaFG
👍3
የበርካታ አሕጉራዊ እና አለምዓቀፋዊ ሽልማት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሊጂስቲክስ አገልግሎት አስተማማኝ እና ጥራት ያለው ግልጋሎት ለመላው አለም እየሰጠ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
🎉1
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቆታለን። #የኢትዮዽያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በበለጠ ምቾት እና በላቀ አገልግሎት እናስተናግድዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን ዮናስ ንጉሤ ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
"የሬጌ ሙዚቃ ንጉስ" በመባል የሚታወቀው ቦብ ማርሌ ልጅ ጁሊያን ማርሌ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ውድ መንገደኞቻችንን ይዘን ካሰቡበት ስፍራ ስናርፍ ትልቅ የእርካታ ስሜት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1👍1