Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ቡድን አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደማቅ ፕሮግራም ተቀብለናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሴት ሠራተኞች በ 1977 በልዩ የአቪዮኒክስ ሥልጠና ላይ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለአውሮፕላኖቻችን አስተማማኝ የጥገና እና የበረራ ደህንነት ፍተሻ አገልግሎት ልምድ እና ብቃት ባላቸው የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎቻችን ይሰጣል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን። መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮናን ተፅእኖ እንዲሻገር ያስቻለው ሰው"
የእስራኤሉ ታዋቂ ሚዲያ The Jerusalem Post / JPost.com ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከአቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋር ያደረገውን ቃለመጠይ እና ዘገባ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው እንዲያነቡ ጋብዘኖታል።
https://bit.ly/3m4pP3y
በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ቢዝነስ ሊደርሺፕ መፅሄት African Leadership Magazine በሚያዘጋጀው የአፍሪካ የንግድ ሥራ አመራር ሽልማት ላይ የ2021 በአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ብራንድ ሽልማት ዘርፍ አሸናፊ ሆነ፡፡ ስለመረጡን እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ የበረራ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።
የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
ios: https://apple.co/33e3Yxt
Android: https://bit.ly/2P4mvUx
በዓለም አቀፉ ጥምረት አማካኝነት የእንግሊዝ መንግስት ለኢትዮጵያ የለገሰውን 499,200 ዶዝ የአስትራ ዜኒካ ክትባት አጓጉዘን ለጤና ሚኒስቴር በማስረከባችን ደስታ ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን አቶ ሞሀመድ ኦኩር ናቸው ፤ እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የእቃ ጭነት አገልግሎታችን የጥንካሬአችን ቁልፍ መገለጫ ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ ቦይንግ 767  የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጭነት ለመቀየር የሚያስችል ማእከል ከ እስራኤሉ ኤሮስፔስ ኢንዱስትሪ ጋር በመተባበር አቋቋመ። ማእከሉ የአየር መንገዱን አውሮፕላኖች ብቻ ሳይሆን የሌላ ሀገር አየር መንገድ አውሮፕላኖችንም ከመንገደኛ አውሮፕላኖች ወደ እቃ ጭነት የመቀየር  አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በቅርቡ ስራ የሚጀምር ይሆናል።
ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ መነሻ ጀምሮ የተተገበሩ ፈጣንና የፈጠራ ክሕሎት የታከለባቸው እንቅስቃሴዎቻችን ወረርሽኙ በአቪየሽን ኢንዱስትሪ ላይ ያደረሰውን ተፅዕኖ እንድንቋቋም ረድቶናል። ከራዕይ 2025 ጎን ለጎን የዕቃ ጭነት አገልግሎታችንን በአውሮፕላን ብዛት፣ በካርጎ መሰረተ ልማት እና መዳረሻ ብዛት አንፃር ለማዘመንና እድገት ለማስመዝገብ በትጋት እየሰራን ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምቾቶን ጠብቀው የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው አየር መንገዳችን በደስታ ይብረሩ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
በረራዎን ከእኛ ጋር በማድረግ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ፡፡የዛሬውን የአውሮፐላን ምስል ያጋሩን Hilena Tafesse ናቸው ፤ እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
'የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስደናቂ እድገት' በ Simple Flying ሚዲያ የተፃፈ ዘገባ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት አስር አመታት ውስጥ በፍጥነት እያደገ የመጣ አየር መንገድ ነው።
አየር መንገዱ ከሌሎች አየር መንገዶች የተሻለ ስኬት ማስመዝገብ የቻለው በዋናነት በ 2010 ባዘጋጀው ጠንካራ የስራ ዕቅድ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። simpleflying.com/rise-of-ethiopian-airlines/