Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
83K subscribers
2.33K photos
91 videos
2 files
300 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ቀኑን በደስታ ስሜት ይጀምሩ። ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምቾት ይብረሩ! ቀጣዩ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም በርዝመቱ እና በሚያካልለው የቦታ ስፋት በሚታወቀው የአልፕስ የተራራዎች ሰንሰለት አናት ላይ ሲበር ያነሳውን ምስል @ Callum አጋርቶናል እናመሰግናለን።
እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ተግተን በመስራትና ውጣ ውረዶችን በጽናት በማለፍ ዛሬ ላስመዘገብናቸው በርካታ ስኬቶች በቅተናል። ቀጣይ ስኬቶቻችንና ድሎቻችንም  በአፍሪካ  ብሎም በዓለም አኩሪ የአቪዬሽን ስኬቶች ተጠቃሽ በመሆን በትውልድ ቅብብሎሽ ይቀጥላሉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
African Leadership Magazine የኢትዮጵያ አየር መንገድን በ "African Brand of the Year 2021"  ዘርፍ እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን በ" Industry Personality of the Year 2021 "ዘርፍ እጩ አድርጓቸዋል። ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው ድምፅዎን ይስጡ።
https://bit.ly/3jGV1TZ
በአህጉራችን አንጋፋ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ሰልጥነው ህልምዎን እውን ያድርጉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድአቪዬሽንአካዳሚ #የአቪዬሽንልህቀትማዕከል
www.ethiopianairlines.com/EAA
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዓለም የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) ባወጣው ስታትስቲካዊ መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዕቃ ጭነት (cargo) አገልግሎት ዘርፍ የላቀ ውጤት ካስመዘገቡ 25 ምርጥ የአለማችን አየር መንገዶች ውስጥ ለመግባት ችሏል። በዓለም አቀፍ የካርጎ አገልግሎት የ21ኛ ደረጃን የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመደበኛ ካርጎ ቶን ኪሎ ሜትር (Cargo Tonne Kilometers) 3 ሚሊዮን 3 መቶ 93 ሺህ ያስመዘገበ ሲሆን፣ በመደበኛ የጭነት በረራዎች 623 ሺህ ቶን በማጓጓዝ 19ኛ ደረጃን ይዟል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
IATA World Transport Statistics-
https://bit.ly/3fN484h
ብሔራዊ እንዲሁም አፍሪካዊ ኩራታችን በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን Etoile Photo De Rêve ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ቡድን አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደማቅ ፕሮግራም ተቀብለናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሴት ሠራተኞች በ 1977 በልዩ የአቪዮኒክስ ሥልጠና ላይ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለአውሮፕላኖቻችን አስተማማኝ የጥገና እና የበረራ ደህንነት ፍተሻ አገልግሎት ልምድ እና ብቃት ባላቸው የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎቻችን ይሰጣል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን። መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮናን ተፅእኖ እንዲሻገር ያስቻለው ሰው"
የእስራኤሉ ታዋቂ ሚዲያ The Jerusalem Post / JPost.com ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከአቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋር ያደረገውን ቃለመጠይ እና ዘገባ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው እንዲያነቡ ጋብዘኖታል።
https://bit.ly/3m4pP3y
በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ቢዝነስ ሊደርሺፕ መፅሄት African Leadership Magazine በሚያዘጋጀው የአፍሪካ የንግድ ሥራ አመራር ሽልማት ላይ የ2021 በአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ብራንድ ሽልማት ዘርፍ አሸናፊ ሆነ፡፡ ስለመረጡን እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ የበረራ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።
የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
ios: https://apple.co/33e3Yxt
Android: https://bit.ly/2P4mvUx