Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
አለምአቀፍ የአየር ትራንስፓርት ማህበር (IATA) ባወጣው የአሀዝ መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጓጓዘው የመንገደኛ ብዛት ከምርጥ 200 አየር መንገዶች የ 20ኛ ደረጃን አግኝቷል።

https://www.iata.org/en/publications/store/world-air-transport-statistics/
ወደ ቶኪዮ ያቀኑት የናይጄሪያ፣አንጎላና ኮትዲቩዋር ኦሎምፒክ ቡድኖች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመብረራቸው ኩራት ተሰምቶናል። መልካም እድል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ የሆነውን ኢትዮጵያዊ ቡና እያጣጣሙ ወደ 127 አለም አቀፍ መዳረሻዎቻችን አብረውን ይጓዙ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ በረራዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በማቀድ ሳምንቱን ይጀምሩ። በድረገጻችን ወይም በሞባይል መተግበሪያችን ምዝገባዎን ያቀላጥፉ፤ የቅናሽ ዋጋ ተጠቃሚ ይሁኑ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምዕል በ @fodhel10
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-አድሐ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዚህ ሳምንት የመስኮትምልከታ @ muqeem.baig ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ አጋርተውናል እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡራን ደንበኞቻችን:-
አንዳንድ ሐላፊነት የማይሰማቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናል በመክፈትና አየር መንገዱ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር እንዳዘጋጀ በማስመሰል ህብረተሰቡን የማጭበርበር ተግባር ላይ መሰማራታቸውን ለማወቅ ችለናል። ስለዚህም @EthiopianEL የተባለ ከ 40 ሺሕ በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቴሌግራም ቻናል አለመሆኑን እየገለፅን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ከዚህ በታች ያሉት መሆናቸውን ልናሳውቅ እንወዳለን።
ቴሌግራም; https://t.me/ethiopian_airlines
ፌስቡክ እንግሊዝኛ: https://www.facebook.com/ethiopianairlines
ፌስቡክ አማርኛ; https://www.facebook.com/ethiopianairlines.et
ትዊተር : https://twitter.com/flyethiopian
ኢንስታግራም; https://www.instagram.com/fly.ethiopian/
ሊንክዲን; https://linkedin.com/company/ethiopian-airlines
ዩቲዩብ; https://www.youtube.com/c/Ethiopianairlinescom
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ መስተንግዶ ባልደረቦቻችን በዘመን ትውስታ!
የልዩ መስተንግዶ እና ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1
ዛሬ ምሽት ወደ ቶኪዮ ላቀኑት ጀግኖች አትሌቶቻችን መልካም እድል እንመኛለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ትልቁ እና የባለብዙ ሽልማት አሸናፊ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በዓለም ዙሪያ COVID-19 ክትባትን ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉትን ዝግጅቶች አሟልቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ እስካሁን ድረስ አየር መንገዱ 54,000 ካሬ በሚሆነው ልዩ እና ዘመናዊ የሙቀት እንዲሁም ቀዝቃዛ የአየር ቁጥጥር መሳሪያ በተገጠመለት የካርጎ ተርሚናል በመጠቀም ከ 30 ሚሊዮን በላይ ክትባቶችን ከ 24 በላይ ወደሚሆኑ ሀገሮች አጓጉዟል፣ በዚህም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለምን ለማዳን የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር ሲገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡ በረራዎን ዛሬውኑ ያስመዝግቡ የቅናሽ ዋጋችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ለ iOS ተጠቃሚዎች : bit.ly/ET-iOS-App
ለ Android ተጠቃሚዎች : bit.ly/ET-android-app
1
@ vinam747 ምስሉን ስላጋሩን እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ