በዘመናዊነት፣በምቾት፣ እና ልዩ መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መግለጫ
የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ምንግዜም የሚተጋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላት ለማክበር በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ወደሚገኙበት ላሊበላ እና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለሚጓዙ ውድ ደንበኞቹ ወደ ከተሞቹ ከሚያደርገው መደበኛ ዕለታዊ በረራ በተጨማሪ ተጨማሪ በረራዎችን በመመደብ በዓላቱ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በድምቀት ይከበሩ ዘንድ ሀገራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ለውድ ደንበኞቹ ሲገልፅ በደስታ ነው።
እነዚህ ክብረ በዓላት ከሀይማኖታዊ በዓልነታቸው ባለፈ ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚመጡ ጎብኚዎች በስፋት የሚታደሙባቸው እንደመሆናቸው መጠን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር በረራን በበቂ ሁኔታ በመመደብ የተለመደውን የተሳለጠ አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል። እነዚህ ተጨማሪ በረራዎች ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ያለምንም መንገደኛ መሆኑን ታሳቢ ያደረገ የዋጋ ማስተካከያ በተጨማሪ በረራዎቹ ላይ ብቻ የሚደረግ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ እያሳወቅን የሚደረገው የዋጋ ማስተካከያ ወደ ከተሞቹ የሚደረጉትን መደበኛ በረራዎች የማይመለከት መሆኑን እንገልፃለን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓሉን ለምታከብሩ ውድ ደንበኞቻችን ሁሉ ከወዲሁ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል

ጤና ይስጥልን!
ይህ የስታር አሊያንስ አባል የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም ዓቀፍ የመንገደኞች ጥሪ ማዕከል ነው። ወደየት ለመጓዝ አስበዋል? ምን እንርዳዎ? እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዘግጁ ነን።

አስደሳች በረራ እና ማራኪ እይታ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አዲሱን የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ከሶስተኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላናችን ጋር በስኬት ስንቀበል ታላቅ ደስታ ይሰማናል!
ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በአቪዬሽን መስኩ በአፍሪካ ስኬታማ የሆንበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለንን ተወዳዳሪነት አጠናክረን እናስቀጥላለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኤርባስA350-1000

የኢትዮጵያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመገኝት ውይይት እና የስራ ጉብኝት አደረገ።
የተለያዩ የሚዲያ ሃላፊዎች በተገኙበት በዚህ መርሃግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሃገር ውስጥ ካሉ የሚዲያ አካላት ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ያለውን ቁርጠኝነት ያረጋገጠ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ገለፃ እና ጉብኝት ተደርጓል።

በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በልዩ ምቾት እና መስተንግዶ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለእያንዳንዱ በረራ ስኬታማነት የበረራ ክፍል ባልደረቦቻችን በጠንካራ የስራ መንፈስና በጋራ መስራት ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረክታል ።
https://www.youtube.com/watch?v=IrSvv4ALWsc
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፋናብሮድካስቲንግኮርፖሬት