Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.8K photos
143 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4316🎉3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጉዲና ቱምሳ ነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ የጀመረ ሲሆን፤ በዕለቱም የኤርፖርት መሰረተ-ልማቶችን አስመርቋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍71👏2016😍2
የበረራ ቆይታዎን ከመቼውም ጊዜ በላይ አስደሳች ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍23👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን በረራ ማድረግ የጀመረበትን አንደኛ አመት በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫዎ አድርገው አብረውን ስለበረሩ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
85👍27👏6
በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
78👍27😍1