የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማውን የሚያደርገውን አዲስ በረራ በደማቅ ስነ-ስርዓት ጀመረ። በሳምንት ሦሥት ቀናት የሚደረገው አዲሱ በረራ ማውንን ከ135 በላይ ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም-አቀፍ መዳረሻዎች ጋር በማገናኘት ከተማዋን ተደራሽ ያደርጋታል። በኢትዮጵያ የቦትስዋና አምባሳደር፣ ከቦትስዋና የመጡ የመንግስት ተወካዮች እና ልዑክ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ስነስርዓቱን ታድመዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ማውን #ቦትስዋና
https://corporate.ethiopianairlines.com/media/press-release
https://corporate.ethiopianairlines.com/media/press-release
👍41❤13