የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመላው ሰራተኛ የበለጠ ምቹ እና ሳቢ የሆነ የስራ አካባቢ ለመፍጠር እና ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ የሚያስችሉ የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ሕንፃዎችን በአዲስ መልክ በመገንባት አስመርቋል። ተመርቀው ለሰራተኛው ግልጋሎት መስጠት ከጀመሩት ሕንፃዎች መካከል ተጨማሪ ዘመናዊ የአካል ብቃት ማዘውተሪያ ማዕከል፣ ዘመናዊ የሕክምና ማዕከል፣ የሰው ሀብት ልማት ሕንፃ እና ዘመናዊ የደኅንነት መቆጣጠሪያ ማዕከል ይገኙበታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ የ”አንድ ትኬት ይግዙ ፤ አንድ በነፃ ያግኙ” ልዩ የጉዞ ጥቅል ወደ ዛንዚባር አዘጋጅቶ እየጠበቀዎ ነው። ይፍጠኑ በዚህ ልዩ ዕድል ተጠቅመው ኬትዎን አሁኑኑ በመግዛት አስደሳች ግዜ በዛንዚባር ያሳልፉ። ለበለጠ መረጃ ድረ ገፃችንን www.ethiopianholidays.com ይጎብኙ አሊያም በስልክ ቁጥሮቻችን +251-115-174204/4207/4504 ይደውሉ። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ዛንዚባር #ልዩየጉዞጥቅል #ኢትዮጵያንሆሊደይስ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ዛንዚባር #ልዩየጉዞጥቅል #ኢትዮጵያንሆሊደይስ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ መዋዕለ-ንዋይ ያፈሰሰበትን የሀገር ውስጥ ተርሚናል በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ጥልቅ ዕድሳትና ማስፋፋት የተደረገለት ተርሚናሉ በቀን ከ200 በላይ የሀገር ውስጥ በረራዎችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምቾትዎን በሚያስጠብቁና ከከባቢ ጋር ተስማሚ በሆኑት ዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን ወደየት እንድናጓጉዝዎ ይሻሉ?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ1445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ የሚያስችለውን ልዩ ዝግጅት ማጠናቀቁን ለመግለጽ ይወዳል።
ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ፡- ጂዳ፣ መዲና፣ ሪያድ እና ደማም ከተሞች በሳምንት በጠቅላላው 35 የመንገደኛ እና ስድስት ተጨማሪ የጭነት በረራ የሚያደርግ መሆኑን ለማሳወቅ ይወዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ፡- ጂዳ፣ መዲና፣ ሪያድ እና ደማም ከተሞች በሳምንት በጠቅላላው 35 የመንገደኛ እና ስድስት ተጨማሪ የጭነት በረራ የሚያደርግ መሆኑን ለማሳወቅ ይወዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ