Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአንድነትና የመተሳሰብ ምልክት የሆነውን የታላቁን የሮመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በስካይላይት ሆቴል የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሔደ። በመርሐ-ግብሩ ሚኒስትሮች፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም አምባሳደሮች እና የክብር እንግዶች ታድመዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍31😍32
#የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም ቀን።
82👍23🎉10👏9
ዓለም-አቀፍ እውቅና በተቀዳጀንበት ልዩ መስተንግዶ እየተንከባከብን ካሰቡበት እናደርስዎታለን። ኑ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ጉዞዎን ያቅኑ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
100👍40🥰16🎉12
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @muqeembaig ናቸው፤ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
99👍34😍16🥰7👏6🎉3