Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ፍራንሲያ ማርኬዝ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ሐላፊ አቶ ለማ ያደቻ እና ከሌሎች ከፍተኛ የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሒደዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ ቀጥታ በረራ @FanaBroadcastingCorporate
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ኮፐንሀገን ከተማ በሳምንት አምስት ግዜ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት በአንድ የመቀመጫ ውቅር ያለውን ቦይንግ 787-9 አውሮፕላን ተቀበለ።