በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @muqeem.baig ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍60❤22🥰8🎉4
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ በማደግ በኤሮስፔስ እና በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተማር ጀመረ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-aviation-academy-upgraded-to-university-level
❤53👍36👏15🎉10🥰9😍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ በሚያደርገው የመክፈቻ በረራ አስደሳች የሆነ የጉብኝት ጥቅል ከልዩ ቅናሽ ጋር አዘጋጅቶሎታል። በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ +251-116-179-900 ይደውሉልን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍65❤11👏8😍6🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ :- https://bit.ly/3T47yBO
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍44👏8🎉7❤5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "Cargo Performance Award” አሸናፊ ሆነ።
🎉58❤27👍17👏14🥰5😍4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ መጋቢት 16, 2015 ጀምሮ ወደ ሲንጋፖር ከተማ የሚያደርገውን በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/z0jexx
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/z0jexx
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍65❤20🥰2👏2