Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.8K photos
144 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ማረፊያ እግሮች የመለዋወጥ (Landing Gear Exchange) ስምምነትን ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ካምፓኒ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱ አየር መንገዳችን በቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች ላይ የሚደረጉ የLanding Gear ጥገናዎችን የበለጠ ቀልጣፋ በማድረግ አውሮፕላኑን በአጭር ጊዜ ለበረራ ብቁ የሚያደርግ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ስምምነቱን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት “ይህ ስምምነት አየር መንገዳችን የቦይንግ ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ወደ አገልግሎት ባስገባበት አስረኛ አመት ላይ የተደረገ ሲሆን ከቦይንግ ካምፓኒ ጋር ያለንን የረጅም ጊዜ ወዳጅነት ማሳያ ነው” ብለዋል።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3IYNOut
👍4021👏6
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
57👍29
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አማካይነት አራተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን!🇪🇹🥇

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
90👍47🥰10
ሁልጊዜም በረራዎት ምቹ እንዲሆን እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
63👍28🥰9🤩8
ሁሌም በፈገግታ በታጀበው አገልግሎታችን ይደሰቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
55👍24🤩11👏9🥰5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስዊዘርላንድዋ የቢዝነስ ማዕከል በመባል ወደ ምትታወቀው ዙሪክ ከተማ ከጥቅምት 20 ፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በረራ የሚጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል፡፡

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
44👍21👏4
ወደሚያስደስትዎ መዳረሻ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰24👍2014🤩8
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ በቀዳሚነት ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ደማቅ አቀባበል አደረገ ። በአቀባበል ስርዐቱ ላይ አምባሳደር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፣አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልክተኛ ፣ እና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንትና ሰራተኞች ተገኝተዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍26🥰10
በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
36👍24🥰7👏7