Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ከእያንዳንዱ የተሳካ በረራ ጀርባ አስደናቂ የአቪዬሽን ባለሙያዎች አሉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለው ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ጉዞ ልዩ የሚያደርገው የራሱ ማስታወሻ አለው። ቀጣዩ ጉዞዎን ከእኛ ጋር በማድረግ አዲስ ትውስታን ይፍጠሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀድሞ የምንታወቅበት ፈገግታ አሁንም የአገልግሎታችን አካል ነው!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትራንስፖርት ስምሪት ክፍልን የስራ እንቅስቃሴ ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለአፍሪካ አቪዬሽን ላበረከቱት አስተዋፅዖ 'ከአቪያዴቭ አቶ ግርማ ዋቄ የህይወት ዘመን ሽልማት' ተበርክቶላቸዋል።
በዋና ስራ አስፈፃሚያችን አቶ መስፍን ጣሰው እጅግ ኮርተናል! እንኳን ደስ አልዎት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ህንድ ሃይድራባድ በደማቅ ሁኔታ አዲስ በረራ አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ