Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ። መልካም የስራ ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ! በረራውን ይያዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በበረራዎ ላይ በሚታዩት አስደናቂ እይታዎች እየተዝናኑ ነው? የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @SaaTusa
ናቸው፤ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ብሔራዊ ኩራታችን የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማህበራዊ አገልግሎት ከመስጠት አኳያ በኢትዮጵያ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የልብ ህመም እና ስትሮክን ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ያለው Heart Attack Ethiopia Inc የተሰኘው ምግባረ ሠናይ ድርጅት የሚያደርገውን የበጎ ፍቃድ የህክምና አገልግሎት ለማገዝ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማበርከቱ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቀልጣፋ፣ አስተማማኝና አለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
ዛሬ የተቀበልነው ቦይንግ 777F እቃ ጫኝ አውሮፕላንም የካርጎ ጭነት አገልግሎት አድማሳችንን ለማሳደግ የራሱ አስተዋፅዖ ከማበርከቱም በተጨማሪ እያደገ የመጣውን የካርጎ አገልግሎት ለማስተናገድ የራሱ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የላቀ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት አጠናክሮ ከመቀጠሉም በላይ ይህ አዲስ የካርጎ አውሮፕላን አየር መንገዱ ማህበራዊ ሀላፊነቱን በመወጣት ረገድ እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን የሚያግዙና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ተቋማት የሚለገሱ ቁሳቁሶችንም ወደ ሀገር ውስጥ ይዞ መጥቷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ