Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መጪው ትውልድ ሁሉ በሀላፊነት ተረክቦ ስኬቱን የሚያረጋግጥለት የሀገራችን እና የአህጉራችን ኩራት ሆኖ ይቀጥላል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትህትና በተላበሰ ልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ሊያገለግልዎ ሁሌም ዝግጁ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በስኬት የደመቀ የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!!!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሞምባሳ ከ1,100 ዶላር ጀምሮ የ2 ሌሊት የ3 ቀናት ሆቴል ቆይታን ያካተተ “አንድ ትኬት ይግዙ አንድ በነፃ ይሸለሙ” ልዩ የጉዞ ጥቅል አዘጋጅቷል:: ትኬትዎን ከታህሳስ 6፣2017 እስከ እስከ ጥር 23 ፣2017 ዓ.ም ድረስ ገዝተው በረራዎን ከታህሳስ 21 እስከ የካቲት 21፣ 2017 ዓ.ም ያድርጉ። ስለ ልዩ የጉዞ ጥቅሉ ተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችንን አሊያም የጉዞ ወኪልዎን ማግኘት ይችላሉ።
ደንብና እና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @TimothGB ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበርሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን (ET-BAX) ፣ አየር መንገዳችን ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት የሚሰጠውን ትኩረት ማሳያ ከመሆኑም በላይ በአቪዬሽኑ ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ያለንን የመሪነት ሚና የሚያጠናክር ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኤርባስA350-1000