Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ለ24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተዘጋጅተዋል?

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደወትሮው ሁሉ የ2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስፖንሰር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ2017
መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንልዎ! በአክብሮት ልናስተናግድዎ ሁሌም ዝግጁ ነን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ በድምቀት የተካሄደው የ2017 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስፖንሰር በመሆኑ ክብር ይሰማዋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ2017
በምቾት እና በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ታጅበው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ብሩህ የስራ ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2025 የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን ሲያበስር በደስታ ነው። ይህ የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ሽልማት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ከተረጋገጡ ጉዞዎች ከበረራ በኋላ ከመንገደኞች በተሰጡ ድምፆች መሰረት የተበረከተና በአቪዬሽኑ ዘርፍ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው አለም አቀፍ ዕውቅና ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ http://tiny.cc/o8yvzz
#የኢትዮጵያአየርመንገድ