October 2, 2024
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ድርጅት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ከቀረጥ-ነጻ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያላቸው ቅንጡ ብራንዶች የሚገኙበት ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያን ባህል እና የአቪዬሽን ዕድገት በስፋት የሚያስተዋውቅ ይሆናል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍66❤32
October 2, 2024
October 4, 2024
October 6, 2024
October 7, 2024
በምንታወቅበት ምርጥ እና አስደሳች ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ በማገልገል ወደ መዳረሻዎ በልዩ እንክብካቤ ልናደርስዎ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤83👍31👏5🥰3😍2
October 8, 2024
በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደር የለሽ የደንበኞች አገልግሎት በማቅረብ የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬም እርስዎን ለማገለገል ይተጋል።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤92👍36🎉13
October 10, 2024
October 11, 2024
October 13, 2024
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሱዳን ተጠሪዎች እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስረአት ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ እለታዊ በረራን አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍76❤22👏10
October 15, 2024