ለስድስት ተከታታይ ዓመታት የአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክላስ ተሸላሚ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የዓለምአየርመንገዶችሽልማት2024
❤65👍24👏5🎉4😍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰባት ዓመታትን የዘለቀ አሸናፊነት ከስካይትራክስ ተጎናጽፈናል፤ በምንግዜም የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ይጠቀሙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የዓለምአየርመንገዶችሽልማት2024
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የዓለምአየርመንገዶችሽልማት2024
👏51❤18👍13😍7
ለስድስት ተከታታይ ዓመታት የአፍሪካ ምርጥ ኢኮኖሚ ክላስ ተሸላሚ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የዓለምአየርመንገዶችሽልማት2024
❤67👍25😍8
በካሜሩን የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ ካሜሩን ዱዋላ ተካሂዶ በነበረው23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በ5 ወርቅ፣ በ4ብር እና 1 ነሃስ በአጠቃላይ በ10 ሜዳልያዎች በማግኘት ውድድሩን ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ደማቅ አሸኛኘት አድርጓል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤75👍28👏10
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ምርጥ መስተንግዶአችን እየተደሰቱ በአዲስ አበባ የሚኖሮትን ቆይታ ውብ ያድርጉ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤65👍26😍3🥰1
በምድረቀደምቷ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከዋክብት ተገኝተዋል! ከስፖርት፣ ከመዝናኛው፣ ከፋሽን ወዘተ ኢንዱስትሪ የተሰባሰቡት ከዋክብቱ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ማራኪ የራት እና የዕውቅና ምሽት ነበራቸው። ከዋክብቱ በሀገራችን ያደረጉት ቆይታ በአፍሪካውያን ዘንድ የባህል ልውውጥ እንዲጎለብት ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ማሳያ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአህጉሪቱ የዘረጋው ሰፊ የጉዞ መረብ አፍሪካውያን በባህል፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ግንኙነት ያላቸውን ሀብት እንዲጋሩ እያስቻለ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አፍሪካ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አፍሪካ
❤48👍31🥰3👏1