Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በበረራዎቻችን ላይ ሁሉ በኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ Lizzy D ናቸው እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዱባይ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የ 'አረቢያን ካርጎ አዋርድስ' ላይ የአፍሪካ ምርጡ የጭነት አየር መንገድ (Best Cargo Airline- Africa) በመባል ድልን ተቀዳጅቷል! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በፊትም በዚሁ የአረቢያን አዋርድስ መድረክ በመንገደኞች አየር መንገድ ዘርፍ የአፍሪካ ምርጥ በመሆን ለተከታታይ ሁለት ዓመታት አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል። ለተጨማሪ ንባብ https://rb.gy/ua4rv
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ
• በመረጃ ትንተና ሳይንስ ዘርፍ
-በአውሮፕላን ደህንነት ቅድመ ትንበያ አመራር (ስፔሻላይዜሽን)
-በአቪዬሽን ተግባራዊ ጥናት እና ስልታዊ ዕቅድ አወጣጥ (ስፔሻላይዜሽን) እንዲሁም
• በአቪዬሽን አመራር በሁለተኛ ዲግሪ መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ እያካሔደ ነው። በተጠቀሱት የትምህርት ዘርፎች ለመማር ፍላጎቱ ካለዎት በአቪዬሽን ዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ https://eau.edu.et መመዝገብ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን +251 115174600/8598 ይደውሉ።
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲስ መንፈስ በረራዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሞኑ በመላው ዓለም በሚገኙ የማህበራዊ ትስስር ገፆች መነጋገሪያ ከሆነው ረዳት አብራሪያችን ኪሩቤል እንዲሁም ከወላጅ እናቱ ጋር ያደረግነውን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ በቅርቡ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ
• በመረጃ ትንተና ሳይንስ ዘርፍ (Data Science)
-በአውሮፕላን ደህንነት ቅድመ ትንበያ አመራር (ስፔሻላይዜሽን)
-በአቪዬሽን ተግባራዊ ጥናት እና ስልታዊ ዕቅድ አወጣጥ (ስፔሻላይዜሽን) እንዲሁም
• በአቪዬሽን አመራር በሁለተኛ ዲግሪ መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ እያካሔደ ነው። በተጠቀሱት የትምህርት ዘርፎች ለመማር ፍላጎቱ ካለዎት በአቪዬሽን ዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ https://eau.edu.et መመዝገብ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን +251 115174600/8598 ይደውሉ።
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ @autieroandre ናቸው እናመሰግናለን።
እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ ከተማ የመንገደኞች በረራ ማድረግ የጀመረበትን 20 ኛ ዓመት በድምቀት አከበረ። አየር መንገዳችን ወደ ከተማዋ መብረር የጀመረው ሕዳር 17 ቀን 1996 ዓ.ም ሲሆን በአሁኑ ወቅት ወደ ጓንዡ በሳምንት አስር የመንገደኞች በረራ እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና አስር የካርጎ እና የመንገደኞች በረራ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን በቅርቡም ወደ ቻይና በረራ ማድረግ የጀመረበትን 50ኛ ዓመት በድምቀት ማክበሩ ይታወሳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ