የአህጉራችን ትልቁ የልህቀት ማዕከል የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ በዛሬው ቀን በመልቲ ክሩ ፓይለት ፍቃድ ፕሮግራም እና በንግድ ፓይለት የስልጠና ፍቃድ መርሃ ግብር 236 ፓይለቶችን አስመርቋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍105❤65👏19🎉19🥰18
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሔደው "Aviators Africa Tower Awards 2022" በሶስት ዘርፎች ተሸላሚ ሆነ። እንዲሁም የአየር መንገዳችን የቦርድ ሊቀ መንበር አቶ ግርማ ዋቄ የ "Aviators Africa Hall of Fame 2022" ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ትራንስፖርት ትስስር ፣ በአቪዬሽን ስልጠና እና ሴቶችን በማብቃት ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል።
❤84👍67🎉9👏5🥰4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚምባብዌ ሶስተኛ መዳረሻዉ ወደሆነችው ቡላዋዮ በሳምንት አራት ጊዜ የመንገደኞች በረራ ጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍71❤21🎉13🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስዊዘርላንድ የንግድ ማዕከል ወደሆነችው ዙሪክ ከተማ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ። ዙሪክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጄኔቫ ቀጥሎ በስዊዘርላንድ ሁለተኛ መዳረሻ ከተማ ስትሆን በረራው በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚደረግ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3SYfoM0
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍89❤26🎉11😍10