Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.79K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላንን ወደ ጭነት አገልግሎት የመቀየር ሥራውን አጠናቆ ይፋ አደረገ፡፡ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑ በአየር መንገዳችን የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ወደ ጭነት አገልግሎት የተቀየረው ከእስራኤሉ “ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ” ጋር በመተባበር ነው፡፡ @EthiopianBroadcastingCorporation
👍7236👏15🎉1
መልካም ቀን ይሁንልዎ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
92👍72🥰26🎉5
ከእኛ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
80👍33🥰11🎉10
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
61👍25🎉8👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ካምፓኒ አየር መንገዳችን የመጀመሪያውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን የተረከበበትን 10ኛ አመት በድምቀት አከበሩ። ላለፉት አስር አመታት አየር መንገዳችን ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላንን መካከለኛ እና ረጅም ርቀት ባላቸው መዳረሻዎቻችን ላይ በብቃት ያበረረ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህንን አውሮፕላን ተረክቦ በማብረር በአፍሪካ የመጀመሪያው እንዲሁም በአለም ደግሞ ሁለተኛው አየር መንገድ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3Vz3muX
👍437👏6
የአህጉራችን ትልቁ የልህቀት ማዕከል የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ በዛሬው ቀን በመልቲ ክሩ ፓይለት ፍቃድ ፕሮግራም እና በንግድ ፓይለት የስልጠና ፍቃድ መርሃ ግብር 236 ፓይለቶችን አስመርቋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍10565👏19🎉19🥰18