Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.82K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ የላቀ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም ዓለም አቀፍ የአብራሪዎች ቀን ለመላው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች!
1
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Christopheraustria,፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ሁልጊዜም በፈገግታ የታጀበ አገልግሎት አይለይዎትም።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍21
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ከእስራኤል ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ (IAI) ጋር በጥምረት ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጭነት አውሮፕላን የመቀየር ስራ በተሳካ ሁኔታ አገባድዷል። በቀጣይ ሁለት ወራት አውሮፕላኑን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጭነት የመቀየሩ ተግባር ሲጠናቀቅ የአየር መንገዱ የጥገና ክፍል በአፍሪካ ደረጃ የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጭነት አውሮፕላን የቀየረ የመጀመሪያው የጥገና ማዕከል ያደርገዋል። ይህንን ስኬታማ ክንውን አስመልክቶ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ክቡር አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
👍4
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው ፣ በሚሰጠው እጅግ ዘመናዊና አለም ዓቀፋዊ እውቅና ያለው የአቪዬሽን ስልጠና ብዙ ሺዎችን ባፈራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ገብተው ይሰልጥኑ!
corporate.ethiopianairlines.com/eaa/training-schools
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
#የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
👍2
መድረሻዎን ይወስኑ፣ አብረውን ይጓዙ።
ምስል @binyamzemo
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሙምባይ፣ ህንድ ያደረገውን የ50 አመታት ያልተቋረጠ አገልግሎት በድምቀት አከበረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አልፈጥር በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ኢድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4