Dereje Habtewold official
160 subscribers
50 photos
9 videos
7 links
Download Telegram
Channel photo updated
ሙኩ ድል ናፍቆት Sep 27 የለጠፋትን ፖስት ዛሬ ገርቦ ለጥፏታል። ኧረ ቢያንስ መሳሪያውን እንኳ ቀይሩት።
".ክንዳችንን መቋቋም አቅቶት ሰከላን ለ'ቆ የፈረጠጠው ኃይል፤ ከግሽ አባይ ሰከላ ባንኮች በመዝረፍ ይዞት የሄደው 30 ሚሊዬን ብር ከመሳሪያዎች ጋር በፋኖ ተማርኳል። ከሰዓት በኋላ አንድ ፓትሮል፣ አንድ አምቡላንስ፣ 3 ብሬን 2 ስናይፐር እና በርካታ ክላሾችን ተረክበናል። 40 ያህክል የጠላት ሰራዊት እጅ ሰጥቷል።" ፋኖ አስረስ ከግንባር።
የብልጽግና ተከፋዮች እና ተስፈኞቻቸው ይሄንን ምስል በፎቶሾፕ "ጎጃም ሳይሆን ትግራይ የተማረከ ነው" እያሉ ሲሳለቁ ተመለከትኩ፤ መማረኩን አምነው ማራኪ ማማረጣቸው ቢያስገርመኝ እንጂ ሞርታርና ዲሽቃ እየተማረከ ይሄ መገናኛ ምኑ ይገርማል?
ይልቁንስ በምስሉ የሚታዩት ፋኖዎች ቆራሌያችሁን ሰብስቡ ብለዋቹሃል!