Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብራቮ ዲያስፖራ! DereNews Nov 9,2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የነ አዳነች አቤቤ ካድሬዎች የማያዩዋቸው ምስኪን ዜጎች ናቸው።
ከአዲስ ክፍለ ከተማ ከቤታቸው ተባረው ከ5 ሕጻናት ልጆች ጋር ጎዳና ላይ የተጣሉ የአንድ ቤተሰብ አባላት የኾኑ 25 ሰዎች። የሚሠራውን ግፍ ዐይታችሁ ፍረዱ!

''በፀጥታ ስጋት ምክንያት የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ቱሪስት በመጥፋቱ፤ ላንጋኖ ዙሪያ ያሉ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች እየተዘጉ ነው'' BBC Afaan Oromoo
ሰውዬው ከሳምንት በፊት በፓርላማ ሪፖርት ሲያቀርቡ "ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ የኢንቨስተሮችና የቱሪስቶች መዳረሻ ኾናለች"ብለው ነበር።
ያሉትን ለማመሳከር "ጉግል"ስናደርግ፤ "የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም መዳረሻ" ተብለው ከአፍሪካ ሀገራት ከ1 እስከ 10 ከተዘረዘሩት ውስጥ ጦቢያችን የለችም።
እነሆ ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ደግሞ ቱሪስት በመጥፋቱ በላንጋኖ ዙሪያ ያሉ ሆቴሎች እየተዘጉ መሆናቸውን ዘገበ።
ሰውዬው "ቱሪስት" እና "ቴረሪስት" ተምታቶባቸው ይሆን እንዴ?

ቪኦኤ ትናንት ስለ ጎጃሙ ዝብስት ከተማ የድሮን ጭፍጨፋ ጥሩ ዘገባ ሠርቷል።ሆኖም
ቪኦኤ በዘገባው በምጥ ላይ የነበኡ 5 ነፍሰ-ጡሮችን እና ኳስ ሲጫዎቱ የነበሩ ህጻናትን ጨምሮ በድሮን የተገደሉ ሲቪሎች 43 መሆናቸውን ያስደመጠ ሲሆን፤ በሚዲያው ላይ ለመቅረብ እድል ያላገኙ የከተማዋ ነዋሪዎች ግን የሟቾች ቁጥር 58 መድረሱን እየተናገሩ ናቸው። (ልብ በሉ!ሁሉም የተገደሉት ሲቪሎች ናቸው፤አንድም የፋኖ አባል አልተገደለም)
ይህ ከዚህ በታች ያለው ንግግር፤ በዝብስት ከተማ ያሉ አንድ አባት አርበኛ በሆነው ነገር እጅግ በማዝን የሰጡት አስተያዬት ነው፦
“የታላላቆቹ የፀረ-ፋሽስት አርበኞች፤ የነ ቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴ ምድር በሆነው ዝብስት ላይ ጣሊያን፦ “እነ ቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴን ትደግፋላችሁ" ብሎ በግፍ የረሸናቸው የዝብስት ሰዎች ከአስራ አምስት አይበልጡም ነበር። መቆየት ደግ ነው አሁን ላይ ዐቢይ አሕመድ ግን በምጥ ላይ የነበሩ እናቶችንን እና ህጻናትን ጨምሮ በዝብስት 58 ሰዎችን ጨፈጨፈብን። የአብይ አህመድ አገዛዝ በተለይ ለአማራ ሕዝብ ከፋሽስት ጣሊያን የከፋ ጨካኝ መሆኑን ደጋግሞ አሳይቶናል።ከእንግዲህ ለአብይ መንግስት የሚያድር አማራ ካለ፤የተረገመ ይሁን።"

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Patriot Eskinder Nega sent a congratulations message to the American people, President Donald Trump, and Senator Marco Rubio, who will be the future secretary of State.
...እና ሙንጣዝ ከዛ ሁሉ አራትና አምስት ትውልድ በኋላ ሳያረጅ ልጅ ወለደ ማለት ነው?
አናት የሚያዞረው የፋኖ ምት፤ የዳኒንም ተረት አጠፋባት ማለት ነው።

"ከማኮብኮቢያው ሳትነሳ በቴክኒክ ችግር ነው የወደቀችው" የሚለው ውሸት ነው። የአየር መንገድን እና የመከላከያ ምንጮችን በማካተት መረጃ ያደረሱን አንዳንድ ወንድሞች፤ በዘገባቸው የፋኖን መግለጫ ለምን ማካተት እንዳልፈለጉ አልገባንም።
ለማንኛውም የቴክኒክ ችግር የተባለው ውሸት ነው። ያ ቢሆን ፤ ሙሉ ቀን በረራ አይቆምም ነበር። ያ ቢሆን ሰው አይሞትም ነበር። ባህር ዳር ኤርፖርት የሚሰሩ ሰዎችን የምታውቁ ካላችሁ ደውላችሁ አረጋግጡ። በኤርፖርቱ ዙሪያ ያሉ ሰዎችንም የምታውቁ ካላችሁ ጠይቋቸው። የሰሙትን ድምጽና የኸነውን ነገር ይነግሯችኋል።
የይልማ መርዳሳ ሸረሪት የፋኖ አረር አርፎባት በአፍንጫዋ ተተክላለች።

ዘመነ ካሴን አራት ጊዜ የገደሉት የብልጽግና ቅንጣቢ ለቃሚዎች "ከእንግዲህ ይደበቃሉ"ብለን ስንጠብቅ፤ ዐይናቸውን በጨው አጥበው አሁንም የሚለቀቅላቸውን የውሸት መረጃ መለጠፍ ቀጥለዋል።
ካድሬነት፣
ሸምበቆነት፣
ተወዛዋዥነት፣
ተጣጣፊነት....
ሎሌነት፣
በራስ የተካደ ማንነት.....
የሌሎች ንብረትነት....................................

ከአማራ ፋኖ መግለጫ የተቀነጨበች ፍሬ ነገር ፦
"በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ አካባቢ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የተፈፀመውን ነውረኛ ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን!
ይሄን ማውገዝ ፤ እንኳን እንደኛ ካለ በደል እና መገደል አንገሽግሾት ለነፃነት ከወጣ ታጋይ ብቻ ሳይሆን-ከማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር የሚጠበቅ ነው!
አለም አቀፍ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ይህንን ነውረኛ ተግባርና አሰቃቂ ወንጀል እንዲመረምረው አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችም አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን!"
የእኔ ተጨማሪ ጥያቄ ፦
-አሰቃቂውን ግድያ ከመፈጸም አልፎ፤ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርፆ ማሰራጨት ለምን አስፈለገ? ይህ እኩይ ድርጊት በማህበራዊ ሚዲያው እንዲሰራጭ የተፈለገበት ዋና ምክንያቱ ምንድነው?

ደራ ማለት፤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ ትልቅ የመስጅድ ኢማም ከነ 12 ቤተሰባቸው ታግተው የተገደሉበት አካባቢ ነው አይደል?
ፋኖ ማለት፤መሳሪያ ታጥቀው ሊገድሏቸው የሄዱትን ወታደሮች ከማረኳቸው በኋላ - ብሔራቸውን እና ሀይማኖታቸው ሳይለዩ ተንከባክበው ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚልኩት ናቸው አይደል?
አብይ አህመድ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የመጨረሻዋን ካርድ መዟታል። 'ዳውን ዳውን ፋኖ' በየዩኒቨርሲቲው የሚሰማ መፈክር። በጦር አውድማ ያልቻልከውን ፋኖ በመፈክርና በሰላማዊ ሰልፍ ጋጋታ ልታንበረክከው አትችልም። እንዲህ ዓይነት ቀሽም ድራማ ህወሀት የተካነበት ሆኖ ከስልጣን መልቀቅ ግን አላዳነውም። አብይ አህመድ የኦሮሞን ህዝብ ከጎኔ ያሰልፍልኛል ያለውን የደራውን ዓይነት አሰቃቂ ግድያ በሌሎች ኩታ ገጠም የኦሮሚያ አከባቢዎችም በብዛት እንዲፈጸም ያደርጋል። ለስልጣኑ ሲል ሀገር ቢፈርስ ደንታ የሌለው መሆኑን ከማሳየት ባለፈ የፋኖን ግስጋሴ ቅንጣት ታክል የሚያቀዘቅዘው አይሆንም። የኦሮሞ ህዝብ አብሮት እንዳልሆነ የሚያረጋግጥ እጅግ ነውረኛ ድርጊት ነው።