" ትዝ ይለኛል የማልረሳው ብዙ ታሪክ አለኝ
ራሴን አውቃለሁ ማንነቴን ከየት እንዳነሳኝ
ዛሬ ላይ ቆሜ ሳስታውሰው ያለፈውን ሁሉ
ስታግዘኝ ያዩ ዓይኖቼ በእንባ ይሞላሉ
ክብር ለሥምህ ይሁን እዚህ አደረስከኝ
ዛሬ ቆሜ ዘምረዋለሁ ለእኔ ያደረከው ብዙ ነው
አንዳች የለም ከእኔ ነው የምለው
አመሰግንሃለሁ!! "
#Spiritual #Songs #TizYlegnal
#Lyrics #DawitGetachew
@Dagmawi_Babi
ራሴን አውቃለሁ ማንነቴን ከየት እንዳነሳኝ
ዛሬ ላይ ቆሜ ሳስታውሰው ያለፈውን ሁሉ
ስታግዘኝ ያዩ ዓይኖቼ በእንባ ይሞላሉ
ክብር ለሥምህ ይሁን እዚህ አደረስከኝ
ዛሬ ቆሜ ዘምረዋለሁ ለእኔ ያደረከው ብዙ ነው
አንዳች የለም ከእኔ ነው የምለው
አመሰግንሃለሁ!! "
#Spiritual #Songs #TizYlegnal
#Lyrics #DawitGetachew
@Dagmawi_Babi
Dagmawi Babi
" ትዝ ይለኛል የማልረሳው ብዙ ታሪክ አለኝ ራሴን አውቃለሁ ማንነቴን ከየት እንዳነሳኝ ዛሬ ላይ ቆሜ ሳስታውሰው ያለፈውን ሁሉ ስታግዘኝ ያዩ ዓይኖቼ በእንባ ይሞላሉ ክብር ለሥምህ ይሁን እዚህ አደረስከኝ ዛሬ ቆሜ ዘምረዋለሁ ለእኔ ያደረከው ብዙ ነው አንዳች የለም ከእኔ ነው የምለው አመሰግንሃለሁ!! " #Spiritual #Songs #TizYlegnal #Lyrics #DawitGetachew @Dagmawi_Babi
" ሁሉም አልፎ ዛሬ ቆሜያለው
ከአንተ የተነሳ እዚህ አለው
ስለ ነገ እንዴት እፈራለው
ህይወቴ በእጅህ ነው! "
#Spiritual #Songs #TizYlegnal
#Lyrics #DawitGetachew
@Dagmawi_Babi
ከአንተ የተነሳ እዚህ አለው
ስለ ነገ እንዴት እፈራለው
ህይወቴ በእጅህ ነው! "
#Spiritual #Songs #TizYlegnal
#Lyrics #DawitGetachew
@Dagmawi_Babi