"በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም"
-- ኤፌሶን 2:8-9
-- ኤፌሶን 2:8-9
Paul went to the Galatians and preached to them how it's their faith in Christ that saves them and not their works.
After He left, other people infiltrated and taught them that it's not only faith that saves but works also. They even went to the extent of telling them that they should get circumcised to be holy again.
Then Paul heard this and wrote this back:
"በክርስቶስ ጸጋ የጠራችሁን እርሱን ትታችሁ፣ ወደ ተለየ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ መዞራችሁ ደንቆኛል፤
እንደ እውነቱ ከሆነ ሌላ ወንጌል የለም። የሚያደነጋግሯችሁና የክርስቶስን ወንጌል ለማጣመም ጥረት የሚያደርጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።
ነገር ግን እኛም ብንሆን ወይም የሰማይ መልአክ፣ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን።
ቀደም ብለን እንዳልነው፣ አሁንም ደግሜ እላለሁ፤ ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።"
-- ገላትያ 1:6-9

"የእግዚአብሔርን ጸጋ አላቃልልም፤ ጽድቅ በሕግ በኩል የሚገኝ ከሆነማ፣ ክርስቶስ እንዲያው በከንቱ ሞተ ማለት ነዋ!"
-- ገላትያ 2:21
-- ገላትያ 2:21
"እናንተ የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ! ለመሆኑ ማን መተት አደረገባችሁ? ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ በፊት ለፊታችሁ በግልጽ ተሥሎ ነበር።
ከእናንተ ዘንድ አንድ ነገር ብቻ ማወቅ እፈልጋለሁ፤ መንፈስን የተቀበላችሁት ሕግን በመጠበቅ ነው ወይስ የተሰበከላችሁን በማመን?
ይህን ያህል የማታስተውሉ ናችሁን? በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ፍጹም ለመሆን ትጥራላችሁን?"
-- ገላትያ 3:1-3

People will literally read and study the book of Galatians and also all these verses and still try to perform to God and worst of all tell others to perform like them.
"ሕግን በመጠበቅ የሚተማመኑ ሁሉ ከርግማን በታች ናቸው፤ “በሕግ መጻሕፍት የተጻፈውን ሁሉ የማያደርግ የተረገመ ነው” ተብሎ ተጽፏልና።"
-- ገላትያ 3:10
-- ገላትያ 3:10
"ታዲያ ሕግ የተሰጠበት ምክንያት ምንድን ነው?
ሕግ የተጨመረው ከመተላለፍ የተነሣ ተስፋው ያመለከተው ዘር (ኢየሱስ) እስኪመጣ ድረስ ነበር"
-- ገላትያ 3:19

"ስለዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያደርሰን ሞግዚታችን ሆነ። አሁን ግን ያ እምነት ስለ መጣ፣ ከእንግዲህ በሕግ ሞግዚትነት ሥር አይደለንም።"
-- ገላትያ 3:24-25
-- ገላትያ 3:24-25
Dagmawi Babi
Paul went to the Galatians and preached to them how it's their faith in Christ that saves them and not their works. After He left, other people infiltrated and taught them that it's not only faith that saves but works also. They even went to the extent of…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"እንዴት ባሉ ታላላቅ ፊደላት በእጄ እንደ ጻፍሁላችሁ ተመልከቱ።
ውጫዊ በሆነ ነገር ለመታየት የሚፈልጉ ሰዎች ትገረዙ ዘንድ ሊያስገድዷችሁ ይጥራሉ፤ ይህንም የሚያደርጉት ስለ ክርስቶስ መስቀል እንዳይሰደዱ ነው።
እነርሱ በሥጋችሁ ለመመካት ሲሉ እንድትገረዙ ፈለጉ እንጂ፣ የተገረዙት ራሳቸው እንኳ ሕግን የሚጠብቁ አይደሉም።"
-- ገላትያ 6:11-13

People who complain about grace are people who don't trust God for their salvation.
"Dear Lord, because I don't trust that you will simply see my faith in Your Son at the day of Judgement and let me enter heaven; I will spend my time on Earth trying to do so much work so when you judge me I can point to my works and show you that I am atleast worthy of your mercy."
But the Bible says...
"ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ጽድቅ ስላላወቁና የራሳቸውን ጽድቅ ለመመሥረት ስለ ፈለጉ፣ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።"
-- ሮሜ 10:3

People who don't trust in the Grace of God, live in fear. They'd much rather be slaves of God, than the Children He wants them to be.
Any genuine Christian will understand that the freedom Christ gives believers over the law isn't meant for freedom of Sin.
If Christ died for sinners, for them to sin further doesn't make any sense at all.
Christ died so we can be free of Sin, and we might live a holy life empowered by His Holy Spirit.
"ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።"
-- ገላትያ 5:1

እምነት ያለ ስራ፣ ስራ ያለ እምነት ዋጋ የለሽ ናቸው!
It's the transformation of the heart through the faith in Christ that produces work that is meaningful and acceptable by God.
For a believer, the work you do is a work of Love and Faith. You do it not to be saved, but because you are.
Your work shows you the status of your faith. And your faith guides the status of your work.
Work and Faith are inseparable, and are interdependent.
"አንተ ከንቱ ሰው! እምነት ያለ ሥራ ዋጋ የሌለው መሆኑን ለማወቅ ማስረጃ ትፈልጋለህን?"
-- ያዕቆብ 2:20

A true faith in Christ is transformative.
You are broken in Sin Infront of God, and entirely depend on His Grace to save you.
After that any work you do is powered through the Love and Grace God provides to you.
"I will keep away from Sin, not to make you love me Lord, but because you already do and I want to love you back."

Have a wonderful day ✨
"በሕግ ለመጽደቅ የምትጥሩ፣ ከክርስቶስ ተለይታችኋል፤ ከጸጋ ርቃችኋል። እኛ ግን ተስፋ የምናደርገውን ጽድቅ፣ በመንፈስ አማካይነት በእምነት ሆነን በናፍቆት እንጠባበቃለን።
በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆኑ፣ መገረዝ ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና፤ የሚጠቅመውስ በፍቅር የሚገለጽ እምነት ብቻ ነው።"
-- ገላትያ 5:4-6
#Scripture
@Dagmawi_Babi