Dagmawi Babi
6.98K subscribers
16.1K photos
2.17K videos
243 files
2.29K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“ለእነርሱም እግዚአብሔር የዚህ ምስጢር ክብር ባለጠግነት በአሕዛብ መካከል ምን ያህል እንደ ሆነ ለማሳወቅ መረጠ፤ እርሱም የክብር ተስፋ የሆነው በእናንተ ውስጥ ያለው ክርስቶስ ነው።”
— ቈላስይስ 1:27

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #ተስፋ
@Benaiah_Amharic
June 7
Forwarded from በናያስ | Benaiah
በክርስቶስ የተቀበልነዉ ተስፋ በብዙ መናወጥ ዉስጥ የሚፀና ነዉ።

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #ተስፋ
@Benaiah_Amharic
June 8
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።”
— ወደ ሮም ሰዎች 15:13 አማ54

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #ተስፋ
@Benaiah_Amharic
June 9
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው።”
— መጽሐፈ ኢዮብ 14:7 አማ54

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #ተስፋ
@Benaiah_Amharic
June 11