Dagmawi Babi
6.44K subscribers
14.8K photos
1.96K videos
232 files
2.07K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
" ትዝ ይለኛል የማልረሳው ብዙ ታሪክ አለኝ
ራሴን አውቃለሁ ማንነቴን ከየት እንዳነሳኝ
ዛሬ ላይ ቆሜ ሳስታውሰው ያለፈውን ሁሉ
ስታግዘኝ ያዩ ዓይኖቼ በእንባ ይሞላሉ

ክብር ለሥምህ ይሁን እዚህ አደረስከኝ

ዛሬ ቆሜ ዘምረዋለሁ ለእኔ ያደረከው ብዙ ነው
አንዳች የለም ከእኔ ነው የምለው
አመሰግንሃለሁ!! "

#Spiritual #Songs #TizYlegnal
#Lyrics #DawitGetachew
@Dagmawi_Babi