አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Final_Draft_Federal_Attorneys_Tax_Payment_Research_FINAL-1.pdf
1.6 MB
በኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ፤ በኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር እና በገንዘብ ሚኒስቴር በጋራ በመተባበር በፌደራል ጠበቆችና በጥብቅና ድርጅቶች የታክስ አከፋፈል ስርአት ላይ የተደረገ ጥናት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል::
👍83👎1
የጉዲፈቻ ጉዳዮችን በተመለከተ
*********
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሁሉቱም ክፍለ ከተሞች የሚቀርቡ የጉዱፈቻ ጉዳዮች በቀድሞ ቦሌ ምድብ ችሎት በአሁኑ አጠራር ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ሲቀርብ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በአሁኑ ወቅት የቀድሞ ቦሌ (የአሁኑ ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት) ከሚገኝበት ጂኦግራፊካል አካባቢ ርቀት አኳያ ግልጽ አሰራር እና ተደራሽነት ለማረጋገጥ ለቦሌ ከተማ ተገልጋዮች በቦሌ ክፍለ ከተማ 24 አካባቢ በሚገኘው ኮከብ ህንፃ አዲሱ ቦሌ ምድብ ችሎት የተደራጀ እና ከህዳር 3/2016ዓ.ም ጀምሮ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት የሚጀምር ሲሆን ቀደም ሲል በቀድሞ ቦሌ (በአሁኑ ለሚ ኩራ) ሲስተናገዱ የነበሩ የጉዲፈቻ ጉዳዮች እንዲሁም አዲስ የጉዲፈቻ የዳኝነት ጉዳዮች በሙሉ ወደ አዲሱ ቦሌ ምድብ ችሎት ኮከብ ህንፃ የተዘወሩ በመሆኑ በዙሁ መሠረት ወደ አዲሱ ቦሌ ምድብ ችሎት በመቅረብ እንድትስተናገዱ በአከብሮት እናሳውቃለን፡፡
አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍61
የፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 39-43
አንድ ችሎት በክርክሩ ውስጥ መካተት የነበረበት ወይም መካተት ያልነበረበት ወገን በክሱ ላይ አልተካተተም ወይም ተካቷል በማለት መዝገብ መዝጋት አይችልም። ተካፋይ ያልነበረው ወገንም
1. ክሱ በክፉ ልቦና የቀረበ እስካልሆነ ድረስ በፍርድ ቤቱ ወይም በተከራካሪ ወገን አነሳሽነት መካተት ያልነበረበት ከክርክሩ እንዲወጣ ወይም ያልተካተተ ወደክርክሩ እንዲካተት ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል። አንቀፅ 40 & 43
2. ማንኛውም ጉዳዩ ያገባኛል የሚል ሰዉ ዉሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በክርክሩ ጣልቃ ልግባ ሲል ምክንያቱን ዘርዝሮ ሊያመለክት ይችላል። አንቀፅ 41
3. ዐ/ህግ ህጉ በሚፈቅድለት ሁኔታ ሁሉም (በሰብአዊ መብት ጥሰት፣ስለኪሳራ የመሳሰሉት) ጣልቃ ልግባ ሲል ሊጠይ ይችላል ። አንቀፅ 42
አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍111
አዲሱ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 13ተኛዉ ምድብ ችሎት ቦሌ ክፍለ ከተማ 24 አካባቢ ነገ ህዳር 3 ቀን 2016 ስራ የሚጀምር ሲሆን ከፊል ገዽታዉ ይህን ይመስላል።
አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍9
አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

https://t.me/lawsocieties
👍16👏4
በፍርድ ቤት በማስረጃነት ሲቀርቡ ቴምብር ቀረጥ ለሚከፈልባቸው ሰነዶች ተገልጋዮች ክፍያ መፈጸም የሚችሉባቸው የገቢዎች ማዕከላት፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ በፍርድ ቤት በማስረጃነት በሚቀርቡ ሠነዶች ላይ የቴምብር ቀረጥ ለማስለጠፍ እና ቀረጥ በተመን ለማስከፈል ባለጉዳዮች ክርክራቸውን በሚያቀርቡበት ምድብ ችሎቶች አቅራቢያ አገልግሎቱን ለመስጠት ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረሙ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚህም መሰረት በምድብ ችሎቶች አቅራቢያ የተደራጁ የቴምብር ቀረጥ ክፍያ የሚፈፀምባቸው የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና የወረዳ ቢሮዎች ከዚህ በታች የተመለከቱት መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት
https://t.me/lawsocieties
👍3
Subscribe for more👇👇👇👇
https://youtu.be/DAv3pxMTRiY?si=9BxMvKY4_foz6TpE