አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
2. በአደጋ የተጐዱ ሰዎችን ለመርጃ እንዲውሉ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ወደሀገር የሚያስገባቸው ዕቃዎች፤
3. ወደሀገር የሚገቡ መንገደኞች ይዘዋቸው የሚመጡ አግባብ ባለው ሕግ የተፈቀዱ ዕቃዎች፣ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ዕቃዎች
4. ሚኒስትሩ በሚፈርመው ወይም በሚያፀድቀው ስምምነት የተፈቀዱ በዕርዳታ ለሚካሄዱ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ ወደሀገር የሚገቡ ወይም ከሀገር ውስጥ የሚገዙ ዕቃዎች፤
5. የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር/የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ወደሀገር የሚያስገቧቸው ወይም ከሀገር ውስጥ የሚገዙዋቸው በሚኒስትሩ በሚወጣ መመሪያ የተፈቀዱ ዕቃዎች፤
6. አውሮፕላን በዓለም ዐቀፍ ትራፊክ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለበት ጊዜ በጉዞ ወቅት የሚጠቀሙባቸው በነፃ የሚሰጡ ዕቃዎች፤
7. በዲፕሎማቶች መብትና ጥቅም ደንብ የተፈቀዱ ዕቃዎች፤
8. በአደጋ ወይም በሌላ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የጠፉ ወይም የተበላሹ ዕቃዎች፤
9. በኢንቬስትመንት ማበረታቻ ደንብ መሠረት ከቀረጥ ነፃ የሆኑ ኢንቬስተሮች ወደሀገር የሚያስገቧቸው የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤
10. ከጥቅም ውጪ እንዲሆኑ የተደረጉ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ነፃ የተደረጉ ዕቃዎች፤
11. ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ የመሆን መብት ላላቸው አካላት የሚሸጡ ዕቃዎች፤
12. ለሕክምና አገልግሎት እንዲውል ለሰው በመጠጥነት አገልግሎት ሊሰጥ በማይችልበት አኳኋን የተመረተ አልኮል፤
ገቢዎች ሚኒስትር
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍73
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በ0 አመት እና በልምድ

Deadline: November 6, 2023.

Oromia Insurance S.C invites qualified applicants for the following insurance career positions. 

Position 1: Junior Attorney

❇️ Education: Bachelor of Laws degree from recognized higher learning institution

🔻 Experience: No experience required,

🔻Work place: Head Office.

🌀 How to Apply??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2023/10/30/oromia-insurance-for-fresh-graduates/
👍104🔥1😁1
ዶላር አባዛለሁ በሚል ከአንዲት ግለሰብ 175 ሺህ ዶላር የወሰደው ተከሳሽ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር አባዛልሻለሁ በሚል አንዲት ግለሰብን በማታለል 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የወሰደው ግለሰብ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ፡፡

ወንጀሉ የተፈፀመው ከሕዳር እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለያዩ ቀናት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ ጂ ሰቨን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡

ልባዊ ገሰሰ የተባለው ተከሳሽ እና የግል ተበዳይ በአጋጣሚ ከተዋወቁ በኋላ የሚሸጥ መሬት ነበረኝ ገዢ አጣሁ ብላ ስትነግረው ይሸጣል እኔ እፀልይልሻለሁ ብሎ ይነግራትና ሚስጢሩ ግን ከእሷ ውጪ ማንም ጆሮ እንዳይደርስ ያስጠነቅቃታል፡፡

በሌላ ቀን ደውሎ መሬቱን በሁለት ሚሊየን ብር ለምን አትሸጪውም ብሎ ሲጠይቃት በሶስት ሚሊየን ብር ገዝቼ በኪሳራ ለምን እሸጣለሁ የሚል ምላሽ ትሰጠዋለች፡፡

በድጋሚ ጥር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ደውሎ 5 ኪሎ አካባቢ ከቀጠራት እና ከተገናኙ በኋላ በባንክ ውስጥ ስንት ብር እንዳላት ይጠይቃታል፡፡

750 ሺህ ብር እንዳላት ስትነግረው ከባንክ አውጪው፣ ቤትሽንም ሽጪው፣ ገንዘብ የሚያበድርሽ ሰው ካገኘሽም ተበደሪ፣ ከዚያ ሁሉንም ብር ወደ ዶላር ቀይረሽ አስቀምጪው፣ ትክክለኛ ዶላር መሆኑን እኔ አረጋግጬ በረከት አወርድበታለሁ ብሎ ያግባባታል፡፡

የግል ተበዳይም ሃሳቡን ተቀብላ፣ የተባለችውን አምና ከጥቁር ገበያ እየገዛች 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ስታጠራቅም ቆይታ፤ይህንኑ ለተከሳሹ ትነግረዋለች፡፡

በመቀጠልም ተከሳሽ 321 ሚሊየን ዶላር ሆኖ እንደሚበዛላት እና ዶላሩን ማስቀመጫ የሚሆን ቁልፍ ያለው በርሜል እንድትገዛ እንደነገራት የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
ተከሳሽ ልባዊ ገሰሰ የካቲት 26 ቀን 2014
😁19👍2👏2
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የዳኝነት ስርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት ተቋቋመ
🔽📊🔽📊🔽📊🔽📊🔽📊
የፌደራል ጠ
ቅላይ ፍርድ ቤት በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 መሰረት ከቀድሞ ዳኞች፣ ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት ካላቸው የህግ ባለሙያዎች እና ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ከተውጣጡ አካላት የአማካሪ ምክር ቤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም አቋቋመ፡፡

ምክር ቤቱ በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 53 ስር የተመለከተውን የህግ ድንጋጌ መነሻ በማድረግ በወጣው መመሪያ ቁጥር 16/205 መሠረት የተቋቋመ ሲሆን ማቋቋም ያስፈለገበት ዋና ዓላማም የዳኝነት ስርዓቱን ለማሻሻል የሚረዱ አስገዳጅ ያልሆኑ ምክረ ሀሳቦችን በማመንጨት እና አስተያየት በማቅረብ የዳኝነት ስርዓቱን ለማሻሻል እና ለማዘመን በሚሰሩ ሁለንተናዊ የለውጥ ስራዎች ላይ ሙያዊ እገዛ እንዲያደርጉ ለማስቻል ነው፡፡

ምክር ቤቱ ዘጠኝ አባላት ያሉት ሲሆን አቶ እስራኤል ተክሌ በሰብሳቢነት፣ ዶ/ር ሙራዶ አብዶ በምክትል ሰብሳቢነት ተመድበዋል፡፡ ምክር ቤቱ ተጠሪነቱ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ሲሆን ዳኛ አበበ ሰለሞን ከፍርድ ቤቱ በኩል የምክር ቤቱ ጸሐፊ በመሆን በፕሬዚዳንቱ ተመድበዋል፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

WhatsApp Channel
Follow the Law Societies/አለ_ህግ channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va8we4WG3R3hJxkEqN1t
👍12
221476 የአደራ ውል.pdf
802.3 KB
ገንዘብ በባንክ የተላከበት የባንክ ሐዋላ ወረቀት የብድር ውል ሆነ የአደራ ውል መኖሩን ለማስረዳት በቂ አይደለም።
ሰ/መ/ቁጥር 221476 ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ/ም
የባንክ ሐዋላ ወረቀት የብድር ውል መኖሩን የሚያስረዳ ማስረጃ ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚገባ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 31737 ላይ የህግ ትርጉም መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በመዝገብ ቁጥር 150290 በሐምሌ 23 ቀን 2010 ዓ.ም እና በሌሎች በርካታ መዝገቦች በተሰጠ ውሳኔ የባንክ የገንዘብ መላኪያ ሰነድ ገንዘብ መላኩን ከማስረዳት ውጪ በምን ምክንያት ገንዘቡ መላኩን ወይም ገንዘቡ በብድር የተሰጠ መሆኑን ሊያስረዳ እንደማይችል የህግ ትርጉም ተሰጥቷል፡፡ በመሆኑም በሰበር መዝገብ ቁጥር 31737 የተሰጠው የህግ ትርጉም በመዝገብ ቁጥር 150290 እና ሌሎች በርካታ መዝገቦች ላይ በተሰጠ ውሳኔ ተቀይሯል።
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍71
★ አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[15+ Positions ]

Posted On: Oct 31, 2023
Deadline:- Nov 4, 2023

Amhara Bank S.C would like to invite competent and qualified candidates.

Qualifications:👉 LLB in Law,👈 Accounting & Finance, Banking & Finance, Banking & Insurance, Marketing,  Management, Business Management, Economics, Marketing Management, Business Administration and related fields.

• Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/amhara-bank-jobs-vacancy-oct-2023/
👍42
በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ  ሽንት መሽናት 200 ብር ያስቀጣል
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቅርቡ ያወጣው ደንብ ቁጥር 150/2015 ምን ይከለክላል?

ሶፍት፥ወረቀት፥ የአቶብስ ትኬት ፥ የታሸገ ውሃ መያዣ ፕላስቲክ ጥሎ የተገኘ እንደሆነ 200 ብር መቀጮ ይከፍላል።የጣለውን እንዲያጸዳ ይገደዳል።

በመዲናዋ መንገዶች ላይ  ሽንት ሲሸና የተገኘ  ደግሞ 200 ብር እንዲከፍል ይደረጋል።

ሰርግና መሰል ህዝባዊ ፕሮግራሞች አዘጋጅቶ ካጠናቀቀ በሗላ ስፍራውን በተገኒው ሁኔታ ያላጸዳ 5ሺ ብር ይቀጣል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እስካሁን ደንቡን ማስተዋወቅ እና ማስተማር ላይ ቆይቻለው።አሁን ግን ወደእርምጃ መሄዴ ነው ብሏል።

https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍71
የአዲስ ምድብ ችሎት ምስረታ እና አድራሻ ማሳወቅ

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎቱን ተደራሽነት ለማሳደግ ፣ ቦሌ ምድብ ችሎት ያለውን ከፍተኛ የመዛግብትና የተገልጋዮች መጨናነቅ ለመቀነስ፣ ግልፅ ችሎት ለማስፋፋት እንዲሁም ለተገልጋይ እና አገልግሎት ለሚሰጡ ዳኞችና አስተዳደር ሰራተኞች ምቹ የስራ አካባቢ ለመፍጠር ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በዚሁ መሰረት የቀድሞ የቦሌ ምድብ ችሎት የሚባለው አሁን ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት በመባል እንዲቀጥል እንዲሁም የፍርድ ቤቱ 13ኛ አዲስ ምድብ ችሎት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 24 ኮኮብ ህንጻ ላይ በአዲስ የተደራጀዉ ቦሌ ምድብ ችሎት በመባል ከህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡

ከህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ቀጠሮ ያላችሁ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባለጉዳዮች በቀድሞ ቦሌ {ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት} መስተናገድ እንደሚቀጠል እንዲሁም የቦሌ ክፍለ ከተማ ተገልጋዮች ደግሞ በአዲሱ ቦሌ ምድብ ችሎት በተደራጀዉ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 24 ኮኮብ ህንጻ በመገኘት የዳኝነት አገልግሎት እንድታገኙ በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍7