አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
በንግድ_ችሎቶች_የሚታዩ_ጉዳዮች_ዓይነት.pdf
1 MB
በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድ ችሎቶች የሚታዩ ጉዳዮች ዓይነት፡-

👉 የንግድ ማኅበር ይፍረስልኝ፤

👉 ሒሳብ ይጣራልኝ፤ የሒሳብ አጣሪ ይሾምልም፤ የሒሳብ መጣራት ውጤት የሚያስገኝልኝ መብት ይከበርልኝ፤

👉 ከተጣራ ሒሳብ የተገኘ ትርፍ ክፍፍል ይደረግልኝ፤

👉 የንግድ ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ከሥራ አስኪያጅነት ይሻርልኝ፤

👉 የንግድ ማኅበር ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ይሾምልን፤

👉 የንግድ ማኅበር ቃለ-ጉባዔ ይሰረዝልኝ፤ በቃለ-ጉባዔ የተላለፈ ውሳኔ ይፈፀምልኝ፤

👉 በንግድ ማኅበር ላይ የመክሰር ፍርድ ይሰጥልኝ፤
👉 ግዴታውን ያልተወጣ የንግድ ማኅበር አባል ከአባልነት ይውጣልኝ፤

👉 የንግድ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ይጠራልኝ፤

👉 ሰነዶችን የመመልከት፣ የመመርመር እና ሌሎች የአባልነት መብቶች ይከበሩልኝ፤ የባለአክሲዮንነት ሠርተፊኬት ይሰጠኝ፤

👉 በባለአክሲዮንነት መብት ላይ የሚፈጠር ክልከላ ይቁምልኝ/ሁከት ይወገድልኝ፤

ሙሉ ጽሑፉን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ፡፡
#EsubalewAmareLawOffice

https://t.me/lawsocieties
የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት.pdf
694 KB
የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት፡- ከክስ አቀራረብ እስከ ፍርድ አሰጣጥ

በዚህ ጽሑፍ የተብራሩ የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት ደረጃዎች፡-

👉 የክስ ማመልከቻን መመርመር

👉 ለተከሳሽ መጥሪያ መላክ

👉 የመከላከያ መልስን መመርመር

👉 የጽሑፍ ማስረጃ ስለሚቀርብበት ጊዜና ሁኔታ

👉 የጽሑፍ ክርክር የማቀባበል ሥራን ማጠናቀቅ

👉 ክስን መስማት

👉 የሦስተኛ ወገኖች ጣልቃ ገብነት ወይም ክስ ውስጥ መግባት

👉 ተከራካሪዎችን መመርመር

👉 በመጀመሪያ ደረጃ ክርክር ላይ የሚቀርቡ መቃወሚያዎች

👉 የክርክሩን ጭብጥ መያዝ

👉 ለምስክሮች መጥሪያ መላክ

👉 ምስክሮችን መመርመር

👉 ፍርድ

#EsubalewAmareLawOffice