"ያላግባብ ጉዳይን ማጓተት" የሙስና ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ?
==================
“የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007” አንቀጽ 18 ላይ እንደተመለከተው:-
ማንኛውም የመንግስት ወይም የህዝባዊ ድርጅት ሠራተኛ በኃላፊነቱ ወይም በሥራው ምክንያት በቀረበለት ጉዳይ ላይ ጥቅም ካለው ማንኛውም ሰው በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ጥቅም ለማግኘት በጉዳዩ ላይ ጥቅም ያለውን ማንኛንውም ወገን ወይም ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት ሲል ከህግ፣ ከስራ ደንብ፣ ከመመርያ ወይም ከተለመደው አሰራር ውጪ ያለበቂ ምክንያት ያልወሰነ፣ ያዘገየ ወይም ባለጉዳይን ያጉላላ እንደሆነ እንደነገሩ ሁኔታ በመቀጮ ወይም በቀላል እስራት ወይም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ አስራት እና ከአምስት ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡
Via Legal consulting limited

የአንድ አንድ ጠበቆች መልስ እና ጥያቄ በቺሌት ስነ ስርዓት
👆👆👆👆👆👆👆
ጠያቂ፦ ላምህ በቀን ምን ያህል ወተት ታመርታለች?
ገበሬ፦ የቷን ነው ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፡- ነጯስ?
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ፦ የት ነው የሚተኙት?
ገበሬ፦ ጥቁሯ ወይስ ነጯ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፦ እና ነጯንስ?
ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ
ጠያቂ፡ ላሞችህ ጤናማ ሆነው ይታያሉ ምን ትመግባቸዋለህ?
ገበሬ፦ የቷን ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?
ጠያቂ፡ ጥቁሯ
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፡ እና ነጯስ?
ገበሬ፦ ሳር
ጠያቂ፦ (ተናደደ) ግን መልሱ አንድ ሆኖ ሳለ ጥቁሯ ወይ ነጯ እያልክ ለምን ትጠይቀኛለህ??
ገበሬ፦ ጥቁሯ የኔ ስለሆነች ነው።
ጠያቂ፡- እና ነጯስ?
ገበሬ፦ እሷም የኔ ናት ነው።
ጠያቂው ወይስ ገበሬው ጠበቃ የሚመስሉት?
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
🔜👁🗨🆗🚻

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የሰበር መ/ቁ 220119
ጥቅምት 1 ቀን 2015ዓ.ም
ዳኞች፣ ብርሃኑ አመነው
ተሾመ ሽፈራው ሀብታሙ እርቅይሁን
ብርሃኑ መንግስቱ
ነፃነት ተገኝ
አመልካች፡ አቶ አብዱልረሺድ ኤልሚ ሙሳ ፡- አልቀረቡም ከተባለ በኋላ ሀብታሙ ንጉሴ ቀረቡ ተጠሪዎች፡ 1ኛ/ ወ/ሮ ዘይነባ ነገዬ ሆሽ ቀረቡ
2ኛ/ አቶ ኤሊያስ አህመድ እስማኤል፡- አልቀረቡም
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል፡
ፍርድ
መዝገቡ ለሰበር ችሎት የቀረበዉ በአመልካች እና በ2ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል እንዲፈርስ : በስር ፍርድ ቤቶች የተሰጠ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ በሚል ዉሳኔዉ እንዲታረም አመልካች በቀን 18/05/2014ዓ.ም ጽፎ ባቀረበዉ አቤቱታ መነሻ ነዉ፡፡
የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ ክርክሩ በተጀመረበት ፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የአሁኑ 1ኛተጠሪ ከሳሽ የአሁኑ አመልካች እና 2ኛተጠሪ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል 1ኛ ተጠሪ ባቀረበችዉ ክስ ንብረትነቱ የሟች እናቷ የሆነዉን ያልተከፋፈለ የዉርስ ሀብት 2ኛ ተጠሪ ራሱን ብቸኛ ወራሽ እንደሆነ አድርጎ የወራሽነት ማስረጃ ወሰዶ እና ስመሀብቱን ወደ ራሱ በማዞር ለአመልካች በሽያጭ ዉል ማስተላለፉ የከሳሽን መብትና ጥቅም የሚጎዳ ተግባር በመፈጸሙ በአመልካች እና በ2ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል በፍ/ብ/ህግ ቁጥር1896፡18704 እና 1706 መሰረት እንዲፈርስ የሚል ነዉ፡፡ተከሳሾች ለክሱ በሰጡት መልስ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ እና የፍሬነገር ክርክር በማንሳት የተከራከሩ መሆኑን በፍሬነገር ረገድ 2ኛ ተጠሪ የወራሽነት መብቱን በጊዜዉ ጠይቆ ባገኘዉ መብት መሰረት ቤቱን በሽያጭ ማስተላለፉን፡👆👆👆👆👆👆👆👆

ለተቀነሱ ሠራተኞች የሚከፈል ክፍያ
የሥራ ውል ሲቋረጥ ደመወዝና ከደመወዝ ጋር የተያያዙ ክፍያዎችን አሰሪው ለተቀነሱ ሰራተኞች እንዲከፍል ህግ ያስገድደዋል ፡
1. በመጀመሪያነት የሚከፈለው ክፍያ ደሞዝ ነው ፡ ሰራተኞቹ ለሰሩበት ወር ላተከፈለ ደሞዝ ካለ እሱን መክፈል ፡፡
2. በመቀጠል ደግሞ ለሚቀነሱት ሰራተኞች መከፈል ያለበት ክፍያ የስራ ስንብት ክፍያ ነው ፡፡ ብዙውን ጊዜ አሰሪዎች በቶሎ ለመፈፀም የሚከብዳቸው ክፍያ ፡ የስራ ስንብት ክፍያ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን በአዋጅ 1156/20 አንቀጽ 39 () (ሐ) እና አንቀጽ 40 መሰረት ፤ አሰሪ በእራሱ አነሳሽነት ፡ በሰራተኛው በኩል ምንም ጥፋት ሳይኖር ሰራተኞችን የሚቀንስ ከሆነ ፡ ለተቀነሱ ሰራተኞች የስራ ስንብት ክፍያ በወቅቱ ይከፈላል ፡፡
የስራ ስንብት ክፍያ ስሌት
ስሌቱ በትክክለኛው መንገድ በአዋጅ 1156/20n አንቀጽ 40(1) እና (2) መሰረት ሲሰላ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ በድንጋጌዎቹ መሰረት ስሌቱን ለመስራት መጀመሪያ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዝ መታወቅ አለበት፡፡
የሥራ ሰዓቱ በሳምንት 48 ሰዓት የሆነ ሠራተኛ ወርሃዊ የሥራ ሰዓቱ 208 ሰዓት ነው፡፡ በወር የሚያገኘው ደመወዝ 208 ሰዓት ለሰራበት የሚከፈለው ክፍያ ነው፡፡ ወርሃዊ ደመወዙ ለ208 ሰዓት ሲካፈል የአንድ ሰዓት ደመወዙን ይሰጠናል፡፡ በወር 9,00o ብር እየተከፈለው ለሶስት አመት የሰራ ሰራተኛ : የአንድ ሰዓት ደመወዙ ብር 9000/208 ብር 43.26923 ነው፡፡ የአንድ ሰዓት ደመወዝ በስምንት የሥራ ሰዓት ሲባዛ 43.26923 x በ8 የሚሰጠን ውጤት ብር 346.15 አማካይ የቀን ደመወዝ ነው፡፡
የሠራተኛው የቀን ደመወዝ ብር 346.5 መሆኑን ከለየን ቀጣዩ ስራ የስንብት ክፍያውን በአንቀጽ 40(1)
እና (2) መሰረት ማስላት ይሆናል፡፡ በዚሁ መሰረት፤ ሀ. ለመጀመሪያው ዓመት አገልግሎት ብር 346.15 (የሠራተኛ አማካይ የቀን ደመወዝ) ሲባዛ በ30= ብር 10,384.5 ለ. የብር 10,384.5 አንድ ሶስተኛ ብር 3,461.5 ሲሆን ይህም በቀሪዎቹ የአገልግሎት ዓመታት ላይ ይባዛል፡፡ ብር 3,461.5 ሲባዛ በ2) እኩል ይሆናል ብር 6,923፡፡
ሐ. ከላይ በ ሀ እና ለ የተገኘው ው ውጤት ሲደመር ጠቅላላውን የስንብት ክፍያ መጠን ይሰጠናል፡፡
ስለሆነም ብር 10,3845 ሲደመር ብር 6,923 ብር 17,307.5
በተጨማሪም የስራ ውሉ የሚቋረጠው በሰራተኞች ቅነሳ ከሆነ ፡ የሰራተኛው የቀን ደሞዝ በ 60 ተባዝቶ የሰንብት ክፍያው ላይ ይደመራል ፡፡ የቀን ደሞዝ 346.15 x 60 20,769 ፡፡ 20,769 ሲደመር =
17,307.5 = 38,076.5
ስለሆነም ፡ የሰራተኛው የስንብት ክፍያ ድምር ብር 38,076.5 ይመጣል፡፡
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
የሥራ ውል ሲቋረጥ ደመወዝና ከደመወዝ ጋር የተያያዙ ክፍያዎችን አሰሪው ለተቀነሱ ሰራተኞች እንዲከፍል ህግ ያስገድደዋል ፡
1. በመጀመሪያነት የሚከፈለው ክፍያ ደሞዝ ነው ፡ ሰራተኞቹ ለሰሩበት ወር ላተከፈለ ደሞዝ ካለ እሱን መክፈል ፡፡
2. በመቀጠል ደግሞ ለሚቀነሱት ሰራተኞች መከፈል ያለበት ክፍያ የስራ ስንብት ክፍያ ነው ፡፡ ብዙውን ጊዜ አሰሪዎች በቶሎ ለመፈፀም የሚከብዳቸው ክፍያ ፡ የስራ ስንብት ክፍያ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን በአዋጅ 1156/20 አንቀጽ 39 () (ሐ) እና አንቀጽ 40 መሰረት ፤ አሰሪ በእራሱ አነሳሽነት ፡ በሰራተኛው በኩል ምንም ጥፋት ሳይኖር ሰራተኞችን የሚቀንስ ከሆነ ፡ ለተቀነሱ ሰራተኞች የስራ ስንብት ክፍያ በወቅቱ ይከፈላል ፡፡
የስራ ስንብት ክፍያ ስሌት
ስሌቱ በትክክለኛው መንገድ በአዋጅ 1156/20n አንቀጽ 40(1) እና (2) መሰረት ሲሰላ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ በድንጋጌዎቹ መሰረት ስሌቱን ለመስራት መጀመሪያ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዝ መታወቅ አለበት፡፡
የሥራ ሰዓቱ በሳምንት 48 ሰዓት የሆነ ሠራተኛ ወርሃዊ የሥራ ሰዓቱ 208 ሰዓት ነው፡፡ በወር የሚያገኘው ደመወዝ 208 ሰዓት ለሰራበት የሚከፈለው ክፍያ ነው፡፡ ወርሃዊ ደመወዙ ለ208 ሰዓት ሲካፈል የአንድ ሰዓት ደመወዙን ይሰጠናል፡፡ በወር 9,00o ብር እየተከፈለው ለሶስት አመት የሰራ ሰራተኛ : የአንድ ሰዓት ደመወዙ ብር 9000/208 ብር 43.26923 ነው፡፡ የአንድ ሰዓት ደመወዝ በስምንት የሥራ ሰዓት ሲባዛ 43.26923 x በ8 የሚሰጠን ውጤት ብር 346.15 አማካይ የቀን ደመወዝ ነው፡፡
የሠራተኛው የቀን ደመወዝ ብር 346.5 መሆኑን ከለየን ቀጣዩ ስራ የስንብት ክፍያውን በአንቀጽ 40(1)
እና (2) መሰረት ማስላት ይሆናል፡፡ በዚሁ መሰረት፤ ሀ. ለመጀመሪያው ዓመት አገልግሎት ብር 346.15 (የሠራተኛ አማካይ የቀን ደመወዝ) ሲባዛ በ30= ብር 10,384.5 ለ. የብር 10,384.5 አንድ ሶስተኛ ብር 3,461.5 ሲሆን ይህም በቀሪዎቹ የአገልግሎት ዓመታት ላይ ይባዛል፡፡ ብር 3,461.5 ሲባዛ በ2) እኩል ይሆናል ብር 6,923፡፡
ሐ. ከላይ በ ሀ እና ለ የተገኘው ው ውጤት ሲደመር ጠቅላላውን የስንብት ክፍያ መጠን ይሰጠናል፡፡
ስለሆነም ብር 10,3845 ሲደመር ብር 6,923 ብር 17,307.5
በተጨማሪም የስራ ውሉ የሚቋረጠው በሰራተኞች ቅነሳ ከሆነ ፡ የሰራተኛው የቀን ደሞዝ በ 60 ተባዝቶ የሰንብት ክፍያው ላይ ይደመራል ፡፡ የቀን ደሞዝ 346.15 x 60 20,769 ፡፡ 20,769 ሲደመር =
17,307.5 = 38,076.5
ስለሆነም ፡ የሰራተኛው የስንብት ክፍያ ድምር ብር 38,076.5 ይመጣል፡፡
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
አሠሪና ሠራተኛ - የአሠሪ ትርጓሜ ሰ/መ/ቁ 232984 ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም
አንድ ፕሮጀክት አንድ ድርጅት የተወሠነ ሥራን በተወሰነ ጊዜ ለማጠናቀቅ አቅዶ የሚፈጽመዉ /የሚያከናዉነዉ/ ሥራ ወይም ተግባር በመሆኑ በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 2(2) መሰረት ራሱን የቻለ የድርጅቱ ቅርንጫፍ ወይም ድርጅት ተደርጎ የሚወሰድ አይደለም፡፡
ለተወሰነ ሥራ ወይም ጊዜ የተዯረገ የሥራ ዉሌ ሥራዉ ወይም ጊዜዉ በመጠናቀቁ ምክንያት የሠራተኛዉ የስራ ዉል ቢቋረጥ የድርጅቱ ወይም የፕሮጀክቱ ለዘለቄታዉ መዘጋት አለመዘጋት ከሥራ ዉሉ መቋረጥ ጋር የሚያገናኘዉ ነገር ስለማይኖር ለሠራተኛዉ የሚከፈል የስራ ስንብት ክፍያ አይኖርም፡፡
👉via ethiolawreviews