አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የአንድ አንድ ጠበቆች መልስ እና ጥያቄ በቺሌት ስነ ስርዓት
👆👆👆👆👆👆👆
ጠያቂ፦ ላምህ በቀን ምን ያህል ወተት ታመርታለች?

ገበሬ፦ የቷን ነው ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?

ጠያቂ፦ ጥቁሯ

ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር

ጠያቂ፡- ነጯስ?

ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር

ጠያቂ፦ የት ነው የሚተኙት?

ገበሬ፦ ጥቁሯ ወይስ ነጯ?

ጠያቂ፦ ጥቁሯ

ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ

ጠያቂ፦ እና ነጯንስ?

ገበሬ፦ በጋጣው ውስጥ

ጠያቂ፡ ላሞችህ ጤናማ ሆነው ይታያሉ ምን ትመግባቸዋለህ?

ገበሬ፦ የቷን ጥቁሯ ወይንስ ነጯ?

ጠያቂ፡ ጥቁሯ

ገበሬ፦ ሳር

ጠያቂ፡ እና ነጯስ?

ገበሬ፦ ሳር

ጠያቂ፦ (ተናደደ) ግን መልሱ አንድ ሆኖ ሳለ ጥቁሯ ወይ ነጯ እያልክ ለምን ትጠይቀኛለህ??

ገበሬ፦ ጥቁሯ የኔ ስለሆነች ነው።

ጠያቂ፡- እና ነጯስ?

ገበሬ፦ እሷም የኔ ናት ነው።

ጠያቂው ወይስ ገበሬው ጠበቃ የሚመስሉት?
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties

🔜👁‍🗨🆗🚻

https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
👍15🤣9🔥2🥰1