አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Private with answers🛑🔴🔴🔴🔴🛑🔴🛑🔴🔴🛑
Please share it with your sisters and brothers
Just share with the law societies
Share
@lawsocieties@lawsocieties
@lawsocieties@lawsocieties
AAU🔝

የጥላቻ ንግግር ሆን ብሎ ያሰራጨ ወይም የፃፈ እስከ 3 ዓመት ወይም ደግሞ እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት ይጣልበታል!
.
.
የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል የፌዴራል ጠቅላይ ዕቃቢ ህግ ባወጣው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡ ረቂቅ አዋጁ በማህበረሰቡ ውስጥ መከባበርና እኩልነት እንዲዳብር፣ ለዲሞክራሲ ስርዓት አደጋ የሆኑ የጥላቻ አመለካከትና የሀሰት መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል፡፡

ሰዎች ሀሳባቸውን በነፃነት ሲገልፁ ሰብዓዊ ክብርንና የሌሎችን ደህነትና ሰላም አደጋ ላይ ከሚጥል ንግግር እንዲቆጠቡ ማድረግ የረቂቅ አዋጁ ሌላኛው ዓላማ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በረቂቅ ህጉ ከተከለከሉ ጉዳዮች መካከል ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው ያሰራጨ አንዱ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

የጥላቻ ንግግር ሆን ብሎ ያሰራጨ ወይም የፃፈ እስከ 3 ዓመት ወይም ደግሞ እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት ይጣልበታል ነው የተባለው፡፡ በጥላቻ ንግግር የተነሳ በግለሰቦች ወይም በቡድን ላይ ስጋት ለመፍጠር የሞከረ እንደሆነ በእስር እስከ አምስት ዓመት ያስቀጣል ተብሏል፡፡

አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ የህግ ክፍል ባዘጋጀው በዚህ ውይይት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ ምኡራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ኧረ ሸር እናድርግ please guys we need to address more students across the country please don't be selfish .....
Ale admin...is one person doing this...
you could imagine that if we share to all law students how many students will be beneficial ...from Ale
Ale via thank you bro......
Mak from Au
SOLOMON SHUMETU:
If there is access of Commentary of sedler on civil procedure translated to z amharic language.
ዘመቻ share አንድ ሰው ለ5 የህግ ተማሪ ....share....
እኛ ለእኛ ካልሆን ፍትህ እና ተደራሽነት
ምኑ ጋር ነው ......
share to 5 law students

unity is power citation quoted from Ale
i am merga from Bule hora
Thanks BHU let us do it.. Share to 5.. Dead line after 5 days ....
🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🛑🔴🔴❤️🔴❤️🔴🔴🔴🔴❤️🔴
Share to One student person day. . ...
i am sharing by now for 8 law students...
i am no more selfish....
thank you Ale our channel..
from DMU
i'm take
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (TransparencyE TE)
exit exams with answers ....
for 5th year....
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

All Public exams with answers
🔴🛑🔴🔴🔴

Otthers are next.
Share...
@lawsocieties