ከፍርድ ቤት ተዕዛዝ ውጪ አስሮ ማቆየት
የሰ.መ.ቁ 222914 /ያልታተመ/ - ከቀረበባቸው የወንጀል ክስ በስር ከፍተኛው ፍርድ ቤት በነጻ ከተሰናበቱ በኋላ ሕጋዊነቱ ባልተረጋገጠ ሁኔታ የተያዙት እና በእስር ላየ ያሉ ተጠርጣሪ በፍርድ ቤት በተከፈተ መዘገብ አፈልጋቸዋለሁ አሚል ወገን እሰከሌለ ድረስ በእስር መቆየታቸው ተገቢነት የለውም።
በመሠረቱ ማንኛውም ሰው በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጪ ነጻነቱን አያጣም፤ በሕግ ከተመለከተው ሥርዓት ውጪ ሊያዝ ክስ ሊቀርብበት ወይም ሳይፈረድበት ሊታሰር አይችልም በማለት በኢ.ፌ.ዱ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 17 ላይ በግልጽ ተመልክቷል፡፡ የዚህ ድንጋጌ ሃሳብ ኢትዮጲያ በተቀበለቻችው ዓለማቀፋዊ ሰነድች በዝርዝር ተደንገገው ይገኛሉ።
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ተጠሪዎች ፖሊስ ካቀረባቸው በኋላ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ጉዲዩን መርምሮ ተጠሪዎች በስር ከፍተኛው ፍርድ ቤት በነጻ ከተለቀቁ በኋላ የታሰሩበትን ምክንያት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸው ከሆነም ይህን በፈጸመው አካል ላይ ምርመራ በማጣራት ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት እንዱያደርግ ትዕዛዝ በመስጠት ክርክሩን የማንቀሳቀስ መብት ጠብቆ መዝገቡን ሲዘጋ የተጠሪዎችን አቆያይት በሚመለከት ምንም ዓይነት ትዕዛዝ ሳይሰጥ ማለፉ፤ ይህንኑ ተከትል የፌዳራሌ ፖሊስ ተጠሪዎችን በማረፊያ ቤት እንዲያቆይ በቃል ትዕዛዝ መስጠቱ ሰህተት በመሆኑ ተጠርጣሪው በዛሬው ዕለት እንዱለቀቁ ታዟል፡፡ #danielfikadu

chat ersha mahber.pdf
2.8 MB
የፌደሬሽን ምክር ቤት ለረጅም ጊዜ በመንግስት እጅ ሆነው ጥያቄ ሳይቀርብባቸው የቆዩ ቤቶች የመንግስት እንደሆኑ ይቆጠራሉ በማለት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔን በማፅናት የሰጠው ውሳኔ ።
#danielfikadu
#danielfikadu
ይግባኝ የማቅረቢያው የመጨረሻ ቀን የመንግስት ስራ ዝግ በሆነበት ቀን ላይ ያረፈ ከሆነ ይግባኝ ማስፈቀጃ አያስፈልግም........
የሰበር መዝገብ ቁጥርም 220962 (ያልታተመ)
ይግባኝ የማቅረቢያው የመጨረሻ ቀን የመንግስት ስራ ዝግ በሆነበት ቀን ላይ ያረፈ ከሆነ በፍትሐብሔር ሕጉ ቁጥር. 1862 ግዴታው የሚፈጸምበት ቀን ከአንድ የበአል ቀን ጋር ከገጠመ በዓል ባልሆነበት በማግስቱ ባለው የሥራ ቀን እንደሚተላለፍ በተደነገገው አግባብ ይግባኝ ጠያቂው ጊዜ ሳያባክን በቀጣዩ የሥራ ቀን ይግባኙን አዘጋጅቶ ያቀረበ ከሆነ ይግባኙ ማስፈቀጃ ሳያስፈልገው ሊቀርብ ይገባል።
#DanielFikadu
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

ተወካይ ተጠያቂ የሚሆንበት አግባብ
የድርጅቱን አስተዳደር በሚመለከት በውክልና ያለው ሰው ያስተላለፈ መሆኑ እና ተወካዩም በተቀበለው ውክልና መሠረት ሥራውን የሚያከናውን መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆኖ ያለተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ግብይት ማከናወኑ ሲረጋገጥ ተጠያቂ የሚሆነው ውክልናውን ተቀብሎ ስራውን በውክልና የሚያስተዳድረው ሰው እንጂ ስራ አስኪያጁ ወይም የድርጅቱ ባለቤት ሊሆን አይገባም፡፡
የሰ.መ.ቁ 211028/ያልታተመ/ - ፍርድ ቤት ቅጣት እንዲገደብ የቀረበ ጥያቄ ካለ ምክንያት ሳይሰጥ ተቀባይነት የለውም በሚል ውደቅ ማድረጉ አግባብነት ያለው የውሳኔ አሰጣጥ አይደለም።
በአዋጅ ቁጥር 285/94 በአዋጅ ቁጥር 609/2001 እንደተሻሻለው አንቀጽ 56/1/ አንቀጽ 22/1/ እና አንቀጽ 50/ለ/1 መሠረት የአንድ የንግድ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ በወንጀል ተጠያቂ የሚሆነው እሱ የሚመራው ድርጅት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆኖ ያለተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ግብይት ማከናወኑ ሲረጋገጥ እንደሆነ፤ የድርጅቱ ሃላፊነት ከተረጋገጠ የሥራ አስኪያጁ ሃላፊነት የሕግ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ እንገነዘባለን፡፡ ሆኖም የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ የድርጅቱን አስተዳደር በሚመለከት በውክልና ያለው ሰው ያስተላለፈ መሆኑ እና ተወካዩም በተቀበለው ውክልና መሠረት ሥራውን የሚያከናውን መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ተጠያቂ የሚሆነው ውክልናውን ተቀብሎ ስራውን በውክልና የሚያስተዳድረው ሰው እንጂ ስራ አስኪያጁ ወይም የድርጅቱ ባለቤት ሊሆን አይገባም፡፡
የልዩነት ሃሳብ- አንድ ስራ አስኪያጅ ከአዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 132/1/ከተመለከተው የወንጀል ሀላፊነት ነፃ ሊሆኑ የሚችለት ወንጀሉ የተፈፀመው ሳይፈቅዱ ወይም ሳያውቁ መሆኑን አሊያም በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያለና ነገሮችን በጥንቃቄ የሚያይ ሰው የጥፋቱን መፈፀም ለመከላከል ይወስዳቸዋል ተብለው የሚገመቱ ጥንቃቄዎችን ለማድረግ ተገቢውን ትጋትና የአሰራር ጥበብ የተሞላበት እርምጃ መውሰዳቸውን በአንቀፅ 132/2/ አግባብ ሲያስረዱ ቢሆንም በዚህ አግባብ ለማስረዳታቸው የሥር ፍርድ ቤት መዝገብ አያሳይም፡፡
Via #Danielfikadu law office