አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
ሙስናን መታገል በፋሽን ወይስ በፓሺ
👇👇👇የቀጠለ..👆👆👆

የልቦና ውቅር ለውጥ‼️

The Fighting against corruption with fashion or passion?

Key Note Speaker;
Samuel Kassahun:
Director of Transparency International Ethiopia
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የትራንስፓረንሲ ኢንተናሽናል ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ካሳሁን

እሁድ ምሽት 2:30 ቀጥታ ስርጭት

🔘 Live on Telegram 👈👈
https://t.me/lawsocieties
#በአለ_ህግ ቴሌግራም ቻናል ይጠብቁን።

ሼር በማድረግ ላልሰማ ያሰሙ ወደ ወይይቱ ይጋብዙ👆👆👆
https://t.me/lawsocieties
ሙስናን መታገል በፋሽን ወይስ በፓሺ
👇👇👇የቀጠለ..👆👆👆

የልቦና ውቅር ለውጥ‼️

አሁን እየታየ ያለው ነባራዊ አይን ያወጣ የሙስና

ምክንያት እና የሚያመጣው ተፅዕኖ 👈
ዛሬ እሁድ ምሽት 2:30 ቀጥታ ስርጭት
ይቀላቀላሉ 👆👆👆👆👆👆👆
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
233903.pdf
615.1 KB
ሰ/መ/ቁ 233903 ጥቅም 08 ቀን 2015 ዓ.ም
በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ የመኖሪያ አድራሻው ሌላ ቦታ መሆኑ እንዲሁም የስራ ሁኔታው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚያንቀሳቅሰው መሆኑ በሚል የዋስትና መብቱ ሊያጣ አይገባም።
በመዝገቡ ላይ የችሎቱ ሐተታ እንደሚከተለው ይነበባል።
“በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 32 ለማንኛውም ኢትዮጲያዊ ከተረጋገጠው የመዘዋወር መብት አኳያ አመልካቾች በሐገሪቱ አካባቢ የመዘዋወር እና የመኖሪያ ቦታ የመመስረት መብት አላቸው ፡፡ ስለሆነም አመልካቾች የሌላ ቦታ ነዋሪ መሆናቸው ብቻውን በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 6 የተረጋገጠላቸው በዋስ የመልቀቅ መብት እንዲነፈግ የማድረግ እና በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 25 የተደነገገውን በሕግ ፊት እኩል የመሆንና እኩል የሕግ ጥበቃ የማግኘት መብትን የሚጥስ በመሆኑ ተቀባይነት ያለው ምክንያት አይደለም፡፡”
ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጫቸው
10 ነገሮች

#Ethiopia | በተለያየ ህመም ምክኒያት በህይወት ጥቂት ጊዜ የቀራቸው ሰዎች ቀሪ ጊዜያቸውን ያለ ስቃይ እንዲያሳልፉ ህክምና የሚያገኙበት ቦታ Hospice ይባላል። ሆስፒስ ውስጥ የሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች እነዚህን ከጥቂት ሳምንታት እስከ ጥቂት ወራት የቀራቸው ሰዎች በህይወታቸው ምን እንደሚቆጫቸው ጠይቀዋቸው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አግኝተዋል።
1) ደስተኛ አልነበርኩም- ህይወቴን በሚገባ enjoy አላደረግሁም።
2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም። ለመማር ብዙ እድል ነበረኝ ግን አልተማርኩም።
3) እራሴን አልተንከባከብኩም-ጥሩ እንቅልፍ አልተኛሁም፤ ስፖርት አልሰራሁም፤ አመጋገቤ ላይ አልተጠነቀቅኩም፤ የጤና ምርመራ በሰአቱ አላደረግሁም።
4) የኖርኩት በቂምና በጥላቻ ነው-ሁሉም ነገር እንደዚህ ማለፉ ለማይቀር ለምን በቂምና በጥላቻ ራሴንም ሰዎችንም ጎዳሁ?
5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም-ላይ ታች ስል ከልጆቼ ጋር አልተጫወትኩም፤ ወላጆቼን እንደምወዳቸው አልነገርኳቸውም። አብሬያቸው ጊዜ አላሳለፍኩም።

6) ሰዎችን አልረዳሁም- ብዙ የእኔን እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ነበሩ። አቅሙ እያለኝ እኔ ግን 'ቢዚ' ስለነበርኩ አልደረስኩላቸውም።

7) ህልሜን አልኖርኩም- ለብዙ አመታት ለአንድ መስሪያቤት ተቀጥሬ ነው የሰራሁት እንጂ የራሴን ህልም አልኖርኩም።

8) ያለምክኒያት ነው የለፋሁት- በማይጠቅሙኝ ነገሮች ተጠምጄ በጣም ስለፋ ነበር።
9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም- ለምወዳቸው ሰዎች 'እወድሀለሁ' ወይም 'እወድሻለሁ' አላልኩም።ፍቅሬን ከመግለፅ ይልቅ እኮሳተራለሁ።
10) ሀይማኖትን እንቅ ነበረ- መንፈሳዊነትን እጠላ ነበር። አሁን መጨረሻዬ ላይ እስከምደርስ ወደ አምላኬ ዞር አላልኩም ነበር።
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ https://t.me/lawsocieties
ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። በየሰአቱ በአለማችን 7500 ሰዎች ይሞታሉ። በየቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ 180ሺ ሰዎች ይሞታሉ። ሞት ማን ጋር መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። ደስተኛ ሆነን፣ ህልማችንን እየኖርን፣ ራሳችንን እየተንከባከብን፣ብዙም ኮስታራ ሳንሆን፣ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ እያሳለፍን በይቅርታ ልብ እንዲሁም በመንፈሳዊነት መኖር ሞት ሲመጣ እዳንፀፀት የሚያግዙ ነጥቦች ይመስሉኛል።

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!!

ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ Dawit Dreams ላይ ከተናገረው የተወሰደ።
https://t.me/lawsocieties
*ይቅርታ ይደረግልን‼️🙏
ፖለቲካ አይመለከተንም ።*
jeequun maalii?
(What is contempt)
ከገቢዎች ጋር የተያያዙ ህጎችን ያውቃሉ‼️.....
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

👉የፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008

👉የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 410/2009

👉ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2011

👉የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011

👉የትርፍ ሰዓት መመሪያ ቁጥር 133/2010

👉የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 351/1995

👉የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000

👉የወጪ መጋራት መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 2/2009

።።።።ሼር ይደረግ።።።።
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
"ውድ #የአለ_ህግ ቤተሰቦች የ #Ale_Hig ን ዩቲዩብ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
https://www.youtube.com/@Lawsocieties
በጣም ጠቃሚ የፍታሐቤር ስነስራዓት ሕግ ክፍል ሶስት
ተከራካሪ ወገኖች በአቤቱታቸው ላይ የጠቀሷቸውን የሰው ማስረጃዎች ሊለውጡ (ሊቀይሩ) የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ሕ/ቁ. 223/2/,234 ሰመቁ 45984 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 28ዐ መሠረት መዝገብ ሊዘጋ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 280(69(2)( 70(መ), 71(2) ሰመቁ 39581 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 421 መሠረት ክስ ለመመስረት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 418(421 ሰመቁ 37214 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 216 መሠረት በድጋሚ ክስ እንዳይቀርብ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 216(3) ሰመቁ 44883 ቅጽ 9
ሐሰተኛ ቃል ተሰጥቷል በሚል ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 481 መሠረት የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሣኔ ሊሰጥ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 481 የወንጀል ህግ ቁ. 452(1 ሰመቁ 43005 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6 መሠረት ውሣኔ ወይም ትዕዛዝ ለሰጠ ፍ/ቤት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 6 እና ሰመቁ 45839 ቅጽ 9
በፍ/ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ መሠረት ተጨማሪ ማስረጃ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 256( 345( 327
ከኢትዮጵያ ውጪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እውቅና ሊሰጠው ወይም ተቀባይነት ሊኖረው የሚችልበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 5, 456-461 ሰመቁ 59953 ቅጽ 12
በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 349/1/ ሰመቁ 44238 ቅጽ12
ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 447, 45 ሰመቁ56130
የልዩ አዋቂ ምስክሮች በፍ/ቤት የሚሾሙበት፣ የሙያ ግዴታቸውን የሚያከናውኑበት እና ፍ/ቤቶችም የሚቀርበውን ሙያዊ ምስክርነት ሊቀበሉ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 136 ሰመቁ 44522
አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉምየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 5, 244/2/ ሰመቁ 62330 ቅጽ 12
በተከሳሽ ወይም ከሳሽ ሞት ምክንያት በፍ/ቤት በመካሄድ ላይ የነበረ ክርክር በተቋረጠ ጊዜ ክርክሩ በወራሾች አማካኝነት ሊቀጥል የሚችልበት ሁኔታና በህጉ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ.49(1), 55(2
በንብረት ሊይ በፌ/ቤት የተሰጠን የእግዴ ትዕዛዝ በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 መሠረት መሌሶ ሇማንሳት ስሇሚቻሌበት አግባብ የፌ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 158
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 74(2) መሰረት ፍ/ቤቱ የተዘጋን የይግባኝ አቤቱታን እንደገና ስለሚያይበት አግባብበፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ ቁ 74(2) ሰመቁ94511 ቅጽ 17
በፍርድ የተከለለከለ ሰው የፍቺ ጥያቄ ስለሚያቀርብበት አግባብ ሰመቁ 1`03791 ቅጽ 17