ቦሌ አየር ማረፊያ ውስጥ ያለው ሙስና ቅኝት ይደረግበት!
ይህን ጉዳይ ከዚህ በፊትም ብዬዋለሁ፣ አሁንም ልድገመው። በተለይ ፓስፖርታቸው ላይ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ዜጎች ከሀገር ለመውጣት ከ30 ሺህ እስከ 80 ሺህ ብር ገንዘብ እየተጠየቁ ነው። አልከፍልም ያሉ የንግድ ፈቃድ፣ የስራ ቅጥር ኮንትራት ወዘተ አምጡ እየተባሉ እየተሰቃዩ ነው።
የሚሄዱበት ሀገር ቪዛ ሰጥቷቸው አየር ማረፊያ ላይ የገንዘብ ድርድር ምን ማለት ነው?
ብዙዎች በዚህ ምክንያት ከጉዞ ተስተጓጉለው ከትምህርት፣ ከስብሰባ ወይም ከሌላ ያሰቡት ጉዳይ ሳይደርሱ ቀርተዋል። ግን እንዴት እንደሌሎች ሀገራት የሀገሪቱን ድንቅ መስህቦች ማስተዋወቂያ መሆን ይገባው የነበረ ተቋም ላይ እንዲህ አይነት ሙስና በፈጣጣው መጣ?
#GetReal with corruption!
Elias Meseret