ምእራብ አፍሪካዊቷ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሞት ቅጣት ህግን ሻረች
ኢኳቶሪያል ጊኒ የመጨረሻውን የሞት ግድያ ከፈጸመች ከሰምንት አመት በኋላ የሞት ግድያ ህግን ሽራለች
https://am.al-ain.com/article/equatorial-gineau-abolishes-death-penalty
ኢኳቶሪያል ጊኒ የመጨረሻውን የሞት ግድያ ከፈጸመች ከሰምንት አመት በኋላ የሞት ግድያ ህግን ሽራለች
https://am.al-ain.com/article/equatorial-gineau-abolishes-death-penalty
አል ዐይን ኒውስ
ምእራብ አፍሪካዊቷ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሞት ቅጣት ህግን ሻረች
ፕሬዝደንት ኦቢያንግ በፈረንጆቹ 2019 የሞት ቅጣትን ለማስቀረት ህግ እያረቀቁ መሆናቸውን ገልጸው ነበር
አለሕግAleHig ️
ማንኛውም የመሬት አገልግሎት በውክልና እንዳይሰጥ ታገደ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው በተለያየ መንገድ እየተፈፀመ ያለውን ህገወጥ የቤትና ተያያዥ ሽያጭ ለመቆጣጠርና : ስርአት : ለማስያዝ ከመስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ማንኛውም መሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች የይዞታው ባለቤት በአካል ሳይቀርብ በውክልና እንዳይሰጥ መታገዱን የከንቲባ ጽ/ቤት ለሁሉም ክፍለ ከተማዎች በላከው ደብዳቤ…
ተወካይ ቤት እንዳይሸጥ ባለቤት በአካል ካልቀረበ ብሎ በህግ የተሰጠን መብት በመመሪያ ማገድ ከህግ አንጻር?
የውክልና ህግን በመመሪያ ማገድ ይቻላል ወይ❓
የውክልና ህግን በመመሪያ ማገድ ይቻላል ወይ❓