አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ቅድመ ጭነት የዉጭ ንግድ ብድር ( Pre- shipment Export Credit):-

ባንኮች የዉጭ ንግድ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ ነጋዴዎች የሚሰጡ ቅድመ ጭነት ብድር አይነት ነው ።

እንዲሁም የውጭ ንግድ ላኪነት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ለውጭ ጭነት የተዘጋጁ እቃዎች እስከ መዳረሻቸዉ ድረስ የሉትን የተለያዩ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያገለግል ቅድመ ጭነት ብድር የሚወስዱት ብድር አይነት ነዉ ።

ቅድመ ጭነት ብድር ብዙ ጊዜ ባንኮች ከሌሎች ብድር አይነት የተለየ ትኩረት ይሰጣለሁ እንዲሁም ለብድሩ ምስመለሻ ዝቅተኛ ወልድ ተመን ያስከፍላሉ ። ለዚህም ትልቁ ሚክንያት ባንኮች ለሰጡት ብድር ማስመለሻ እና አከፋፈል ላኪዎች ከሚያገኙት የውጭ ምንዛሪ ላይ ብድሩን እንዲከፍሉ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ክምችታቸዉን አሳድጋለሁ ። ይሁንና ባንኮች ለብድሩ ማስመለሻ የሚሆን ቋዋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረት የሚጠየቁ ሲሆን በተጨማሪም ላኪው  ( ተበዳሪዉ) ከባህር ማዶ ገዢ ጋር የተዋዋሉትን የሽያጭ ዉል ( Sales Contract ) መኖሩን ያረጋግጣለሁ ። እንዲሁም አንዳንድ ባንኮች ለብድሩ ማስመለሻ የሚሆን ንብረት እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠይቁም ላይጠየቁም የሚችሉበት ሁኔታ ይኖራል ነገር ግን የተረጋገጠ እና አስተማማኝ ሰንድ ከሚመለከተዉ የጉምሩክ መስሪያ ቤት በላኪ አማካኝነት በሚቀርብ  የውጭ ጭነት እደት መሟላቱን አረጋግጦ ብድር አገልግሎት ይሰጣለሁ  ።

ብዙአየሁ ኃይለማርያም አስፋዉ

የቅርንጫፍ ባንክ ሥራ አስኪያጅና የባንክ አገልግሎት ዘርፍ አማካሪ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
https://t.me/lawsocieties
👍3
#Nile Insurance SC#🚩For Fresh & Exp

https://bit.ly/3BpaYHc👈👈👈

▪️ 1 - Attorney I
▪️ 2 - Human Resource Officer
▪️ 3 - Senior Procurement Officer
▪️ 4 - Branch Manger (Grade V Branch)
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧

https://bit.ly/3BpaYHc

▪️Deadline: Sept 23, 2022
👍41
Limits of Birr holding (2).pdf
487.3 KB
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ብ ሔ ራ ዊ ባ ን ክ NATIONAL BANK OF ETHIOPIA ADDIS ABABA


Directives No. FXD/49/2017

Limits on the Birr and Foreign Currency Holding

in the Territory of Ethiopia

Whereas, it has become necessary to limit the Birr holding amount for persons entering into and departing from Ethiopia:

Whereas, it has also become necessary to set the conditions, limitations and circumstances under which Ethiopians, residents of Ethiopia, and non-residents or any other person who may possess and utilize foreign currency:

Now, therefore, pursuant to Articles 18(6) 20 (2) and 27(2) of the National Bank of Ethiopia

Establishment (as Amended) Proclamation No. 591/2008, these directives are hereby issued as follows:

Short Title
These directives may be cited as "Limits on Birr and Foreign Currency Holding Directives No. FXD/49/2017
👍6
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ መደብ የቅድመ ስራ ስልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማለትም ከመስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
👍5
👍71
ለህግ ተመራቂዎች አስቸኳይ ክፍት ስራ ማስታወቂያ

የህግ ፀሀፊ ክሶችን፣ መልሶች እና የተለያዩ የህጋዊ ማመልከቻ መፃፍ የሚችል በ Computer መጻፍ ችሎታ ያለው ማለትም Microsoft word ላይ በአማርኛ መጻፍ ችሎታ ያለው።

ቀጣሪ ግለሰብ

ብዛት አንድ

ደመወዝ በስምምነት

የስራ ቦታ ጊዮርጊስ አካባቢ የአራዳ ምድብ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት።

ዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ቦት CV መላክ ይቻላል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@LawsocietiesBot
👍12🔥1🤔1
ምእራብ አፍሪካዊቷ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሞት ቅጣት ህግን ሻረች

ኢኳቶሪያል ጊኒ የመጨረሻውን የሞት ግድያ ከፈጸመች ከሰምንት አመት በኋላ የሞት ግድያ ህግን ሽራለች
https://am.al-ain.com/article/equatorial-gineau-abolishes-death-penalty
👍5