ማስታወቂያ
ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በዝዉዉር ለመመደብ አመልክታችሁ የጽሁፍ ፈተና ተፈትናችሁ ውጤታችሁ ከተገለጸው ውስጥ፡-
ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 55 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጣችሁ፣
ለወንዶች 60 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጣችሁ፣
ለኢንተርቪው/ቃለ-መጠይቅ የተመረጣችሁ ስለሆነ እራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ ቅዳሜ በ28/12/2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ላይ ሜክሲኮ በሚገኘው አ/አ ፍትህ ቢሮ 5 ፎቅ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የዓቃቢያነ ህግ አስተዳደር ጉባዔ
via #ስለ_ህግ