አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
“አንተ ለምን ትንበቀበቃለህʔ” ብሎኛል በሚል ምክንያት የስራ ባልደረቦቹን የገደለው እና ያቆሰለው የፌዴራል ፖሊስ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የፌዴራል ፖሊስ አባል የሆነው ኮንስታብል ማማሩ ተመስገን ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 10፡30 ሰዓት አካባቢ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ፍልዉሃ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ በፌዴራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ፖሊስ ዲቪዥን የእግር አሰሳ ስራ ለማከናወን ተመድቦ ስራውን በማከናወን ላይ እያለ የመብራት ፊውዝ ፈንድቶ በመሮጡ የሥራ ባልደረባው የሆነው ሟች ትዕግስቱ እንድሪያስ “አንተ ለምን ትንበቀበቃለህʔ” በማለት ተናግሮኛል በሚል ምክንያት በያዘው ታጣፊ ክላሽ ተኩሶ የገደለው ሲሆን በተጨማሪም የእግር አሰሳ ስራን ሲያከናውኑ ከነበሩ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላትን ወደካምፕ ለመውሰድ ተዘጋጅቶ በቆመ መኪና ውስጥ የነበረችዋን የስራ ባለደረባው ድመቅ ጌታቸውን ተኩሶ በመምታት ህይወቷ እንዲያልፍ የደረገ ሲሆን በተጨማሪም ሌሎች 3 የስራ ባልደረቦቹ ላይ ጉዳት በማድረሱ በ2ቱ የሰው መግደል ወንጀል እና በ3ቱ የሰው መግደል ሙከራ ወንጀል በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ አጠቃላይ 5 ክሶችን እንደመሰረተበት የክስ መዝገቡ ያሳያል፡፡

በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ከባድ ውንብድና እና ግድያ ወንጀል ችሎት የቀረበው የዐቃቤ ህግ ክስም ተነቦና ክርክር ተደርጎ ሲያበቃ ፍርድ ቤቱ በአምስቱም ክሶች ተከሳሹ ጥፋተኛ ነው በማለት በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እና ለዘወትር ከህዝባዊ መብቶቹ እንዲታገድ ሲል ወስኖበታል፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስሜትን መቆጣጠር ከማያባራ ጸጸት ይጠብቃል፤
👆👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏

።።።።።።።።። click here።።።።።።።።።።
የጋብቻ ውል (አጫጭር የምልከታ ነጥቦች)
=======================

የጋብቻ ውል ማለት ምን ማለት ነው? ከጋብቻ ምስክር ወረቀት በምን ይለያል?
ጋብቻ በሕገ መንግሥቱ ሣይቀር ጥበቃ የተሰጠው ትልቅ ማኅበራዊ ተቋም ነው፡፡ የጋብቻ የሁሉም መሠረት ነው፡፡ የጋብቻ ውል ማለት ከጠቅላላው ውል ሕግ ተነስተን ትርጉም የምንሰጠው አይደለም፡፡ ጋብቻ የሚፈጸመው መሃል ላይ የተለያዩ አጋጣሚዎች እንደተጠበቁ ሆኖ እስከ ዕለተ ሞት ድረስ ለመኖር የሚፈጸም ነው፡፡
የጋብቻ ውል የሚባለው ተጋቢዎች ጋብቻቸውን በፈጸሙበት ዕለት ወይም ቀደም ብለው ጋብቻቸው እና አጠቃላይ ጋብቻቸው የሚያስከትለውን ውጤት ወስነው የሚያልፉበት ትልቅ ሰነድ ነው፡፡ በተሻሻለው የፌዴራል መንግስት የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 42 (1) ላይ የተመለከተው ይኽው ነው፡፡
የጋብቻ ውል ጥቅሙ ምንድን ነው? ተጋቢዎች ትኩስ ፍቅር ላይ ሆነው ወደፊት ጸብ ሊኖር እንደሚችል አይገመቱም፡፡ ፍቅር እንዳለ ጸብም አለ፡፡ እነዚህ የማይነጣጠሉ ክስተቶች ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሣት ተጋቢዎች ንብረታቸውን በሚመለከት (የግሉን በግል፣የጋራውን በጋራ) አድርገው የሚወስኑት በዚሁ የጋብቻ ውል ስለሆነ አለመግባባት ተከስቶ የንብረት ይግባኛል ጥያቄ እና ሙግት በሚነሣበት ወቅት ማስረጃነቱ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ አንዳንድ የፍርድ ቤት ጉዳዮችን ስንመለከት ይህን ባለማድረግ የሚከሰቱ ጉዳዮችም ያጋጥማሉ፡፡ ተጋቢዎች ከጋብቻ በፊት የንብረታቸውን ሁኔታ ወስነው ካላለፉ ለወደፊት ለትዳራቸው አለመስማማት እና ለፍቺ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል በመገንዘብ ቀድመው ሊያስቡበት የሚገባ ትልቅ ጉዳይ ነው፡፡............ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይቀጥላል
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የቀጠለ........
በፍርድ ቤቶች
የሚታየው ክርክርም ቢሆን ባልና ሚስት የንብረታቸውን ጉዳይ የግሉ ንብረት በግል፣የጋራውን ደግሞ በጋራ በየፈርጁ ለይተው ባለማስቀመጣቸው ምክንያት የንብረት ባለቤትነት የሚያሣጣ ባይሆንም ንብረት ያላፈራው ሰው ተጋሪ ሲሆን የምንመለከትበት ሁኔታ ያጋጥማል፡፡
በጋብቻ ውል የንብረታቸውን ጉዳይ ሳይወስኑ የተቀመጡ ተጋቢዎች ዕጣ ፈንታ ምንድን ነው?
ተጋቢዎች ቢዘገይ በጋብቻቸው ዕለት ወይም ደግሞ ቀድም ብለው የንብረታቸውን ጉዳይ ወስነው ካላለፉ በትዳር ውስጥ ሆነው የንብረት ማግለል ውል ማድረግ ይችላሉ፡፡ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 73 መሠረት ውላቸውን ፍርድ ቤት አቅርበው ሊያጸድቁ ይገባል፡፡ በትዳር ውስጥ የሚደረጉ ውሎች ፍርድ ቤት ሊያጸድቃቸው ይገባል፡፡ (ንብረት ማግለል፣ስጦታ፣ሽያጭ፣………) ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ተጋቢዎች በመካከላቸው የሚያደርጓቸውን ውሎች ውልና ማስረጃ በመውሰድ ተመዝግቦ እንዲረጋገጥላቸው ሲጠይቁ ይስተዋላል፡፡ ውልና ማስረጃም የዚህን ዓይነት የውል ስምምነት የመዘገበበት ሁኔታ ተስተውሏል፡፡ (authentication and ratification) የሚሉትን ነጥቦች መለየት ያስፈልጋል፡፡ ከጋብቻ የምስክር ወረቀት ጋር ልዩነቱ ምንድን ነው? የጋብቻ ምስክር ወረቀት ምን ማለት እንደሆነ ከመግለጻችን በፊት በሀገራችን ያሉትን የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓቶችን ማየት ያስፈልጋል፡፡ በሀገራችን ሦስት ዓይነት የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት አሉ (በባህል፣ በሃይማኖት እና በክብር መዝገብ ፊት የሚፈጸሙ የጋብቻ አፈጻጻም ሥርዓቶች ናቸው)፡፡ ጋብቻው የተፈጸመው በየትኛውም የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት ቢሆን ጋብቻን በሚመዘግበው አካል ቀርቦ መመዝብ አለበት፡፡
ይህ ነው የጋብቻ ምስክር ወረቀት የሚባለው፡፡ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ተጋቢዎች ባልና ሚስት መሆናቸውን የሚያሣይ ሰርቲፊኬት ነው፡፡ ይህም በተሻሻለው የፌዴራል መንግሥቱ የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 28/3/ ላይ ተመልክቷል፡፡
አንዳንድ ተጋቢዎች የባልና ሚስት ማስረጃ በሚጠይቁ ግልጋሎት ላይ በሃይማኖት ተቋም የተሰጣቸውን የጋብቻ ምስክር ወረቀት ሲያቀርቡ ይስተዋላሉ፡፡ ምሳሌ፡ ውልና ማስረጃ ላይ ይህን መታዘብ ይቻላል፡፡ ይህ በሃይማኖት ተቋም የሚሰጥ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ተጋቢዎች በሃይማኖታቸው መሠረት(ከሦስቱ የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት በአንደኛው) ጋብቻ የፈጸሙ መሆኑን የሚያሣይ ነው እንጂ በሕጉ የተቀመጠው የጋብቻ ምስክር ወረቀት አይደለም፡፡
Source: Document Registration and Authentication Office (በአንዳርጌ ካሴ ሹምዬ)
https://t.me/lawsocieties
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
ለህግ ባለሙያዎች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
Vacancy
=======
The Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:
1. Collateral Valuation Expert- Mechanical Engineer
2. Engineer
3. Legal Advisor
4. IS Auditor - IS Network and Infrastructure Audit
5. IS Auditor - Application System Audit
6. Senior Sanitary Engineer
7. Sanitary Engineer
8. Senior Electrical Engineer
9. Electrical Engineer
10. Mechanical Engineer
11. Architect

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website
(https://vacancy.cbe.com.et ) from August 24 – September 03, 2022.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/EXTERNAL_VACANCY_4d7209e01c.pdf
የንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድ እና ድኅረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን መመሪያ ቁጥር 23/2014

ሰኔ/ 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ



መግቢያ

የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ፍትሐዊ፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱን ማኅበረሰብ / እና ኅብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ክፍተቶችን በመድፈንና እርካታን በማሳደግ በአገሪቱ ሁለንተናዊ ኢኮኖሚ ውስጥ የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ማድረግ በማስፈለጉ፤

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ በማድረግ ወጭን የሚቀንስና ቀልጣፋ የአገልግሎት መስጫ በቀጥታ መስመር በመዘርጋት የንግድ ሥራ አመቺነትን ለማዳበር፣ እንዲሁም የንግድ ሥርዓቱ ለመረጃ አያያዝ አመቺ እንዲሆን፣ሕገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመግታት የሚያስችል እና ለኅብረተሰቡ እንዲሁም ለሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ በማስፈለጉ፤

የንግድ ስርዓቱ ፍትሐዊ የንግድ ውድድርን እንዲከተል የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ እና በድኅረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን ሥራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ተመሳሳይ አፈጻጻምን ማስፈን እንዲቻል በማስፈለጉ በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀጽ 52 ንዑስ አንቀጽ 2 እና በንግድ ሕጉ የመግቢያ ድንጋጌ አንቀጽ 5 መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል።

1. አጭር ርዕስ

ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ

ይህ መመሪያ “የንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድ እና የድኅረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን መመሪያ ቁጥር 23/2014” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
#Africa Insurance Company SC#🚩For Fresh & Exp

▪️1 - Legal Aid
▪️2 - Secretary/Cashier
▪️3 - Cleaner and Mesenger
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/3QJwHzY

▪️Deadline - August 26/22
Exit Exam በተመለከተ
በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት አጣርተን መረጃ አግኝተናል።

Exit Exam
በዚህ ሳምንት መጨረሻ
It will be the end of this week.
or
it will be released by next week.
አላያም ደግሞ ቢረዝም እስከ ሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ የሚለቀቅ ይሆናል።
የተፈተናችሁ እከ ሚቀጥለው ሳምንት በትዕግስት ጠብቁ።
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን በዚሁ የ #አለህግ የቴሌግራም ቻናል የምናሳውቅ ይሆናል።
share ሼር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties/7143
Exit Exam

ማለፊያ ነጥብ

ማለፊያ ነጥብ =40%
ለአይነ ስውራን =35%


share ሼር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties/7143
#DMC Construction PLC#

▪️1 -  Liaison Officer
▪️2 - Secretary
▪️3 - Junior Lawyer
▪️4 - Senior Accountant
▪️5 - Mechanical Engineer
▪️6 - Senior HR Officer
▪️7 - Office Engineer II
▪️8 - Logistics Head
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/3AjKrKL

▪️Deadline - August 26/22
National Insurance

ለህግ ባለሙያዎች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

Position:-
1. Junior Legal Officer 1
2. Legal Officer I

3. Branch Manager 3
4. Branch Manager 2

📚የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
.

🇪🇹 የስራቦታ:-Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ  ጳጉሜ
4/2014 ዓ.ም   

🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ

https://jobs.amazonethiopia.com/job/national-insurance-s-c/
Exit Result, 2014 (1).pdf
1 MB
Exit Result, 2014.pdf
Debre Birhan unv.
የ Exit Exam ውጤት በቴሌግራም ለማየት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties/7149?single
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የ Exit Exam ውጤት በቴሌግራም ለማየት፣

👉👉👉 Exit exam Result 👈👈👈