አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
#Moot_Court

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አዘጋጅነት ላለፉት 4 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ሀገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የምስለ-ችሎት (Moot Court) ውድድር ግንቦት 20/ 2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ በተካሄደው የፍጻሜ ዝግጅት ፍፃሜውን አግኝቷል።

በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙርያ ያተኮረው የዘንድሮው ውድድር ፦

➡️ በአዲስ አበባ፣
➡️ አዳማ፣
➡️ ሀዋሳ፣
➡️ ሆሳዕና፣
➡️ ሚዛን፣
➡️ ጋምቤላ፣
➡️ አሶሳ፣
➡️ ሰመራ፣
➡️ ሐረር፣
➡️ ድሬዳዋ፣
➡️ ጅግጅጋ እና ጎንደር ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን በ10 ክልሎች እና 2 ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ 63 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና 130 ተወዳዳሪ ተማሪዎች ተሳትፈውበታል፡፡

በክልላዊ የቃል ክርክር ውድድሮች 1ኛ እና 2ኛ የወጡ 24 ተወዳዳሪ ቡድኖች የጽሑፍ ክርክራቸውን ለኢሰመኮ በመላክ የተወዳደሩ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ 8 ቡድኖች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከግንቦት 15-20 ቀን 2014 ዓ.ም በሩብ ፍፃሜ እና ግማሽ ፍፃሜ ዙሮች ተወዳድረዋል።
ከነዚህም ውስጥ ከወላይታ ከተማ፣ ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት የመጡት ተማሪ ሳያት ደሳለኝ እና ተማሪ አስቻለው ማቴዎስ እንዲሁም፣ ከጎንደር ከተማ፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኮሙኒቲ ት/ቤት የመጡት ተማሪ ብሌን ሙሉጌታ እና ተማሪ አማኑኤል ዋሴ ግማሽ ፍፃሜ አሸናፊዎች በመሆን ለፍፃሜ ውድድር መቅረብ ችለዋል።
ዛሬ በተደረጉው ውድድር ተማሪ ብሌን ሙሉጌታ እና ተማሪ አማኑኤል ዋሴ #ከጎንደር_ዩኒቨርሲቲ_ኮሙኒቲ_ትምህት_ቤት የ2ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡
(ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ እና ፎቶዎች ከላይ ተያይዟል)
#EHRC
#tikvahethiopia @lawsocieties
ሁለት ነገር!
1. ከብዙ ጥረት በኋላ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት የከፈተ በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን!

2. የሕግ ዲግሪ በኤክስቴንሽን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ እነሆ እድሉ ተመቻችቷል፤ ጊዜው ሳያልፍ ይመዝገቡ! ዝርዘሩን ከተለጠፈው ማስታዎቂያ ማግኘት ይችላሉ!
በካሊድ ከበደ
#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties
#NIB International Bank#

▪️1 - IT Security Officer
▪️2 - Senior Research and Development Officer
▪️3 - Manager, Legal Advisory and Research Devision
▪️4 - Driver I
▪️5 - Motorcyclist
▪️Find More Details Here
👇👇👇👇👇
https://bit.ly/38Hed2d
Or
https://bit.ly/3itGSsV

▪️Deadline - June 06/2022
ቱኒዝያ 57 ዳኞችን ከስራ አገደች

ሰሜን አፍሪካዊጻ ቱኒዝያ 57 ዳኞችን ከስራ አገደች፡፡
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰይድ ሙሰኛ ናቸው ያሏቸውን 57 ዳኞችን ከስራ አግደዋል፡፡
የታገዱት ዳኞች በቱኒዝያ ሽብርተኞች የፈለጉትን አደጋ እንዲያደርሱ የህግ ድጋፍ አድርገዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ካይስ ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ህዝበ ውሳኔ እንደሚያካሂዱም ለህዝቡ ቃል መግባታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

የአል ዐይን
#Job

#Assistant_Attorney

Required Education and Experience
LLB Zero (0) years’ of experience
Place of Work: Addis Ababa

applicants please send your CV and credentials by email - lawyer@samuelgirma.com
#Debub Global Bank#

▪️1 - Internal Auditor
▪️2 - Senior Internal Auditor
▪️3 - Senior IT Auditor
▪️4 - Branch Manager I
▪️5 - Director, Legal Service Departement
▪️6 - Chief Inforamation Technology Officer
▪️Find all jobs in one place
👇👇👇👇👇

https://bit.ly/3LSEOac

▪️Deadline - June 03/2022
ETHIOPIAN LABOUR RIGHTS WATCH

የኢትዮጵያ ሰራተኞች መብቶች ተሟጋች

Job Title: Legal Aid Provider

Application Deadline: June 13 Number Required: Two

Duration: Six Months

Location: Addis Ababa, Ethiopia Type of Appointment: Full-Time

Description

Ethiopian Labour Rights Watch (ELRW) is preparing to implement a project which is aimed at strengthening the provision of free legal aid services to women workers by setting up 2 free landline telephone services (hotlines) targeting female domestic workers and vulnerable women working in the informal sector. To this end, ELRW is looking to hire two female legal aid assistants who would be required to provide legal aid and consultation to the aforementioned vulnerable groups through phone calls.

Qualifications

Law degree from an accredited university in Ethiopia

How to apply

All interested applicants shall submit their most recent CV and a cover letter not exceeding 150 words on why they are interested and why they are the perfect fit for this position via info@ethiopianlabour.org with the subject line Legal Aid Provider Position.

Selected applicants will be contacted for an interview.

#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties
የተሻሻለ የትምህርት ደረጃ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት የቅጥር ማስታወቅያ!!

ወረዳ ወጣቶች የተላለፈ የእናት ሃገር ጥሪ!! የበርካታ የሙያ ባለቤት የሆነው የሃገር መከላከያ ሚኒስተር የትምህርት ደረጃው ከ 6ኛ ክፍል በላይ የሆኑትን የወረዳችንን ወጣቶችን ንስር በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ለመቅጠር መስፈርቱን የሚያሟሉ የወረዳችን ወጣቶች ከግንቦት 15/9/ እስከ 30/9/2014 ዓመተምህረት ድረስ በወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ምዝገባ እየተካሄደ ስለሆነ የሃገር ፍቅር ያላችሁ ወጣቶች እንድትመዘገቡ ጥሪ ያችንን እናስተላልፈለን ::
ለመንግሥት ሰራተኞች የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ
==========================

የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 43 ላይ
እንደተመለከተው፣
1. ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ሥራ መሥራት ያልቻለ እንደሆነ ደመወዝ የሚከፈልበት የሕመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሙከራ ጊዜውን ላጠናቀቀ የመንግሥት ሠራተኛ የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ ቢወስድም ሕመሙ ከደረሰበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው አስራ ሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ከስምንት ወር
ወይም በአራት ዓመት ውስጥ ከአሥራ ሁለት ወር አይበልጥም፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት የሚሰጥ የሕመም ፈቃድ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከሙሉ ደመወዝ ጋር እና ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት ከግማሽ ደመወዝ ጋር ይሆናል፡፡
4. የሙከራ ጊዜውን ያላጠናቀቀ የመንግሥት ሠራተኛ ከታመመ የህክምና ማስረጃ የሚቀርብበት የአንድ ወር የሕመም ፈቃድ ከደመወዝ ጋር ይሰጠዋል፡፡
5.ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ሲታመም፣ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ካላጋጠመው በስተቀር በተቻለ ፍጥነት መታመሙን ለመሥሪያ ቤቱ ማሳወቅ አለበት፣ በተከታታይ ከሦስት ቀናት ወይም በአንድ የበጀት ዓመት ውስጥ ከስድስት ቀናት በላይ በሕመሙ ምክንያት ከሥራ የቀረ እንደሆነ ለመታመሙ የሕክምና ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
6. የሙከራ ጊዜውን ያጠናቀቀ የመንግስት ሠራተኛ በዓመት ፈቃድ ላይ እያለ መታመሙን የሚያረጋግጥ የህክምና ማስረጃ ካቀረበ የዓመት ፈቃዱ ተቋርጦ የሕመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡
7. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (6) መሠረት የተቋረጠው የዓመት ፈቃድ የሕመም ፈቃዱ እንደተጠናቀቀ እንዲቀጥል ይደረጋል፡፡

የህክምና ማስረጃ
“የሕክምና ማስረጃ” ማለት በሀገር ውስጥ አግባብ ባለው ባለሥልጣን ፈቃድ ከተሰጠው የግልም ሆነ የመንግሥት የሕክምና ተቋም የሚሰጥ ወይም ከሀገር ውጭ የተገኘና ስለትክክለኛነቱ አግባብ ባለው ባለሥልጣን የተረጋገጠ የምስክር ወረቀት ነው፡፡
የምስክር ወረቀቱ ስለመንግሥት ሠራተኛ የጤና ሁኔታና ስለሚሰጠው የሕመም ፈቃድ መግለጽ አለበት፡፡

#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties
244 ክፍት የሥራቦታዎች በ0አመት
at Metu University(For Fresh graduate)

Number of Positions: 244 -positions 0 EXP

Professions: Law, accounting,agribusiness-management,agricultural-economics,agro-forestry,algebra,amharic-teacher,animal-production,applied-mathematics,artificial-intelligence,automotive-engineering,basketball,biology-teacher,business-administration,chemical-engineering,ch emistry-teacher,civics,civil-engineering,clinical-nurse,computer-engineering,computer-science,construction-technology-and-management,control-enginegring,cooperative-accounting,data-base,development-economics,development-studies,earth-science,emergency-and-critical-care,english-teacher,finance-management,folklore-and-literature,food-engineering,forestry,geography,geophysics,gis,health-informatics,hematology,history,horticulture,hotel-management,human-anatomy,human-resource-management,industrial-economics,industrial-engineering,information-technology,irrigation-engineering,journalism,laboratory-technician,leather-engineering,linguistics,logistics,management-information-system-mis,manufacturing-engineering,marketing,mathematics-teacher,medical-doctor,medical-physiology,midwife-nurse,natural-resource-management,oromifa-language-teacher,pharmacist,physics-teacher,plant-breeding,power-engineering,psychiatry,psychology,public-administration,remote-sensing,reproductive-health,road-engineering,rural-development,sociology,software-engineering,soil-science,special-need-education,sport-medicine,sport-science,tourism,transport-engineering,urban-managment,veterinary-medicine,videography,water-engineering,water-resource-management

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Read Detail:- https://bit.ly/2UaUn8o

አዳዲስና ወቅታዊ የሆኑ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል
=>See Detail:- https://ethioworks.com
Forwarded from Qualitymovbot
ጥቆማ ጠቃሚ የህግና ከህግ ጋር ተያያዥ መረጃዎችን እንዲሁም ስለ ህግ ጉዳይና የተለያዩ #ሕጎችን የሚያጋሩ የቴሌግራም ቻናሎችን❗️👇👇👇👇👇👇👇